ብአዴን ማን ነው? (ገብረመድህን አርአያ – አውስትራሊያ)

ብአዴን ማን ነው?

የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል።

የስትራተረጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል
ኢህአፓ ትግሉን የጀመረው ገና በ1960 መጀመሪያ ነበር። አብዮቱ እየተቀጣጠለ ሃገር አቀፍ ሆነ። ዘውዳዊ ስርዓት ወድቆ በማርክሲዝም ሌኒኒዝም ርእዮተ ዓለም የሚመራ ሶሻሊዝም የኢትዮጵያ ስርአት እንዲሆን ነበር። ይህ ግራ አክራሪ ስታሊኒዝም በቀ. ኃ. ሥ. ዩኒቨርሲቲ ይማሩ በነበሩ የተሰባሰበ ቡድን፣ የወቅቱ አብዮተኞች ተገቢውን መልክ የያዘ አደረጃጀት ያልነበረው፣ አብዮተኛ የሚል ስም በማግኘታቸው ብቻ “ዲሞክራሲያ” ተብሎ የሚታወቀውን የኢህአፓ ልሳን በየሳምንቱ በመበተን አሁን ኢትዮጵያ የደረሰባትና እየደረሰባት ያለው ከባድ ችግር የከፈተው እነ ዋለልኝ መኮንን እና የኢህአፓ ግብረአበሮቹ የስታሊን ደቀ መዛሙርት ኢትዮጵያን አደጋ ወስጥ ጣሏት። በዚህ ወቅት ሰፊውን ትኩረት የሰጡት፤ Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 6, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ብአዴን ማን ነው? (ገብረመድህን አርአያ – አውስትራሊያ)

  1. Sam

    May 6, 2014 at 9:56 PM

    Gebremehdin plays loose with facts. Generally, his article is more of a hearsay than verifiable facts. I would not have tempted to write a feedback if not for one glaring false statement he tried to sell it as a fact. I paraphrase what he wrote. He penned EPRP supported the Eritrean struggle believing it was a colonial question. This is hearsay. It has nothing to do with the fact. I was a foot soldier then, and a teenager. But I have a better recollection of the fact than the writer. EPRP from the outset believed the right of Eritreans to have a nationality issue. That is like the Oromos might have had. But when EPLF called the EPRP delegates to persuade the party leaders that it was a colonial question, an agreement was not made. Those delegates refrained to take a stand. What the delegates said was the party further would study the issue. There was no a follow up meeting. If I remember correctly this meeting happened in 1968 Ethiopian calendar. But the writer said even in 1960 EPRP recognized the Eritrean question as colonial. I do not blame the writer for not knowing the fact. But I wonder why he chose to pen on a subject apparently he has no the basic knowledge to write about. The EPRP that I know might not exist, but there are at least, I believe, a few of us who cringe when an ill-informed individual took the liberty to distort history.

  2. Kassaye Yosef

    May 8, 2014 at 12:51 AM

    ለአቶ ገብረመድህን አርአያ። ቀደም ሲል በኢሳት ቴቭ ባደረጉት ቃለ ምልልሰ በትግሉ ውሰጥ ቀደም ከአሉት የህዋህት(ታጋይ አረነት ትግራይ)ከመጀመሪያዎቹ ወሰጥ እረሰዎ እንደነበሩና ሥራ ምድብዎትንም በመጥቀሰ አሰደምጠው ነበረ።ታደያ የነመለሰ ቡደን ሲቌቌም እረሰዎም አብረው ነበሩ የቡድኑን አላማ ሲያራምዱ እንደነበረ ለማንም ግልጥ ነው።የእረሰዎ የሥራ ምደብና ሃላፊነት እሰከመቸ ነበረ?እረሰዎንሰ ከተጠያቄነት ነፃ የሚያውጣዎት ነገር ያለ አይመሰለኝም። ምክንያቱም እናንተ የነደፋችሁትን አላማ ነው አሁን ያሉት በመሥራት ላይ ያለት፡ ባልሳሳት አረጋዊ በርሄ ከእሰዎ በፊት ነው የለኮሰውን እሳት ሳያጠፋ በዘረፈው ገንዘብ ኖሮውን በአውሮፖ አደርጎ (ጥይት ገድሎ ራሱ ይጮሀል)በመጽሃፍ መልከ የራሱን ወንጀል በመጽሃፍ አቅርቦ በመሽጥ ላይ ይገኛል። አሁን ያለዎትን አመለካከት ከዛሬ 24 አመት በፊት ቢሆን ኖሮ የሀገረ አሳቢ ተቆርቌሪ ተብለው እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ በተባሉ ነበረ ግን በእኔ አመለካከት ሲተኮሰ በማንኪያ ሲበረድ ደግሞ በእጅ የተባለውን እየተገብሩ ይገኛሉ። ከላይ ከጠቀሷቸው በምን አይነት አይለዩም። አሁን እያውጡት ያሉትን ከ24 አመት በፊት ቢሆንመልካም ነበር። ከመለሰ አባት እንቁላል መሽጥ ጋር በኪሎ ቢቀመጥ የማን ይመዝናል? አንደ ቀን በፍርድ ቀን ሁላችንም የምናይበት ቀን እናፍቃለሁ።