ብልሁ ፓይለት (ከ ግርማ አንድሪያስ – ኔዘርላንድ-ኣምስተርዳም)

”…ልብ በሉ ልጆች የምነግራችሁን ኣድምጡ። ችሎታችሁ ምንም ጥርጥር የለውም። መሮጥ ከጀመራችሁ-ካልጨረሳችሁ አንደማታቆሙ ኣውቃለሁ። የምትሮጡት አንደባለፈው ጃፓን-ቶኪዮ ላይ ኣይደለም። የኣሁኑ ውድድራችሁ ጣሊያን ሮም  ነው። ጣሊያኖች ችሎታችሁን ስለማይችሉት ሊተኖኮሎኣችሁ ይችላሉ።  በውድድር ላይ ሆናችሁ ቢመቱዋችሁ አንኩዋን መልስ ኣትስጡ። ለማዘናጋት ለማሰናከልና ስህተት አንድትሰሩ ስለሚፈልጉ የሚጠቀሙበት ተንኮላችው ነውና ኣደራ!…”ይድነቃቸው ተሰማ ነበሩ። አነ ኣበበ ቢቂላን ወደ ሮም ለሩጫ ውድድር  ከመውሰዳቸው በፊት በዝግጅት ላይ የተናገሩት። (ድሮ ካነበብኩት መጽሔት ላይ ቃል በቃል ባይሆንም በግርድፉ ያስታወስኩትን ያሰፈርኩት ነው።)

ያለምክንያት የይድነቃቸውን ምክር ኣላመጣሁትም። ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነው ኣውሮፕላን ዋናው ኣብራሪ ጣሊያናዊ ነበሩና፤ ከፓይለት ሃይለመድህን ጋር ምን ተባብለው ይሆን?.. ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 25, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ብልሁ ፓይለት (ከ ግርማ አንድሪያስ – ኔዘርላንድ-ኣምስተርዳም)

  1. william

    February 27, 2014 at 9:31 AM

    ሃይለመድህን አበራ መጀመርያ ስሙ ስ ሰማ ትግራይ መስሎኝ ነበር….ከትግራይ ኣንዲህ አይነት ሰነፍ ሰው ኣንዲእት ተፈጠረ ብየ ነበር…አማራ ነው ስሉኝ ግን..አልተድነቅኩም ድሮም አማራዎች ታሪክ ያበለሻሉ ኣንጂ መቸ ታሪክ ይሰራሉ;; አህያዎች…ደግሞ አህያ ወደ አየርፕሊን ማን አጠጋው…