ባሳለፍነው ወር ከተካሄዱት የተቃውሞ ሰልፎች – አጭር የቪድዮ ቅንብር

ባሳለፍነው ወር በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዘርና በሃይማኖት ሳይከፋፈሉ በ80 ያህል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ ተቃውመዋል። በተለያዩ ከተማት ተደርገው የነበሩትን የተቃውሞ ሰልፎችን ውስጥ ዋና ዋናዎቹን በማሰባሰብ አጠር ያለች የቪድዮ ቅንብር የሰራልን ዳኛቸው መኮንን ነው። ቪድዮውን ይመልከቱ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.