ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው (ሰበር ዜና)

By Nebiyu Hailu –
በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሜትሮሎጂ ጀርባ በተለምዶ ዝንጀሮ ወንዝ በሚባለው አካባቢ የከተማው አስተዳደር የመኖሪያ ቤቶችን በግሬደር ማፍረሱን ተከትሎ በአካባቢው ነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ የፍኖተ ነጻነት ምንጮች ከሶስት በላት ሰዎች መሞታቸውን የአይን ምስክሮችን ጠቅሰው ዘግበዋል፡፡ ከስፍራው እየደረሰን የሚገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ግጭቱ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡

የባህር ዳሩ ግጭት እንደቀጠለ ነዉ ። ‪
አራት ሰዎች ሞተዋል ። ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል። አሁንም ቶክስ ይሰማል።
የወያኔ ልዪ ኃይል አስለቃሽ ጭሽ ተጠቅሞል ። ቤት ማፍረሱ እንደቀጠለ ነዉ ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 11, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው (ሰበር ዜና)

 1. በላችው አረዶ

  April 11, 2014 at 12:41 PM

  This is a revenge for the last month demonstration.
  Weyane was furious about the number of people showed up. Keep fighting.

  • ኣንድነት berhane

   April 14, 2014 at 8:54 PM

   የባህር ዳር ይስሉ ዠጎች ከወያነእ አፍራች ኃይል የሚይደርጉት ትንንቅ yeመላእ ኢትዮጵይዊ መብትና ዘጋዊ ግደታ በመሆኑ ሁሉም በመተባበር አጋር መኦን ይህንን ህገውጥ የማፈንቀል የንብረት ይህዝብ ንቀትና በሰላም በህግ አልገዛ ያለ ስራአትንna ይስራቱን ጋሽስጃግረዎችን ማንበርከክና አልገዛ ማለት ኢትዮጵያዊ ጀግንነት በመሆኑ ሁሉምክተት ብሎ መነሳት ግደታው በመሆኑ ተነስ ትቀላቀል

 2. andnet berhane

  April 15, 2014 at 11:38 AM

  የባህዳር ዜጎች በወያነ አፍራሽ ተግባር በመቃወም ለተነሱበት ታላቅ ትንንቅ ለሌላውም ዜጋ በንብረቱ ሲመጡበት መብቱን ማስከበርና ለዚህ አፍራሽ ኃይል አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንድሚገባውና ትምህርትም እንደሆን እንዲሁም ይህን አፍራሽ ስራአት ማንኮታኮት የሚቻለው በሰላማዊና በእሪታ ሳይሆን በትምክህትና በንቀት የተወጠረ አርቆ የማሰብና የዜጎች መብታቸውን ለመርገጥና በሕዝ ስም የታጠቀውን ነፍጥ ሲጠቀም ሃገራዊ ጥቅምን የማያስከብር ሎሌ በመሆኑ እንደ ማንኛውም ሀገር ወራሪ በጽናት በትባት ራስን መከላከል ሃገርን ወገንን መከላከል ግድ ይላል በዚህም መሰረት ሁሉም ዜጋ የባህርዳሩን አቋም በመውሰድ ኢሓዴግን ስራዓት እኩይ ተግባር በነፍጥ ማቆም እንዳለበት አምኖ ከፍርሃትና ምን አገባኝ እኔን እስካልነኩኝ ወይንም በሆድ አደርነት ነገ ባለተራ መሆን ለዘነጉ በስተቀር ለመብትና ለነጻነቱ ለሃገርና ለወገን ክብር ለድንበሩና ለንብረቱ መቆም ከአበው የወረስነውን ትባትና ጀግንነት በተግባር ማሳየት ለልጆቻችን ታሪካዊ ክብር በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ /ዊት ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ እስከምእራብ ያለው ሁሉ ይህ አስከፊ ሰራአት ለመገርሰስ መነሳት ይገባዋል ::