በጎንደር ታክሲ ሹፌሮች ስራ አቆሙ!

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው:: የታክሲ ባለንብረቶችም የታሪፍ ማስተካከያ አለመደረጉን በመቃወም የታክሲ ሹፌሮቹን ተቀላቅለዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር ባለስልጣናት ሾፌሮቹና ባለንብረቶቹ ወኪል ልከው እንዲነጋገሩ ጠይቀዋል፤ ሆኖም ሹፌሮቹ “የክልሉ መንግስት ወከሎችን በተደጋጋሚ የማሰር ልምድ ስላለው ወኪል አንልክም” ብለዋል፡፡

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::  (ፎቶ በየሱፍ ጌታቸው)

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው:: (ፎቶ በየሱፍ ጌታቸው)

ዘገባ – ነብዩ ሃይሉ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 14, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.