በግጭት መካከል የሚሰራ ጋዜጠኛ ህይዎት (ነቢዩ ሲራክ – ሳውዲ አረቢያ)

ሳውዲ አረቢያ በተለይም በመንፉሃ ሪያድ የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ መረጃዎችን ስንለዋዎጥ ባጅተናል ። አሰቃቂውን የወገን ጉዳት አብረን አውግዘን ፣ ወገኖቻችን ደራሽ ያገኙ ዘንድ ኢትዮጵያውያን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በመላ አለም ያሰማነው ድምጽ ፍሬ አፍርቷል ! ደስ ሲል … በሁከቱ የተፈጠረውን ችግር ፣ የፈሰሰውን እንባና ደም የአይን ምስክሮችን በአካል ላነጋገረና ህመሙን ሲታመም ለከረመ የእኔ ቢጤ ዛሬ የተገፊው ወገን ችግሮች ተቀርፈው ማየትና መስማት ቢችል ከምንም በላይ እንደሚያስደስት ቃላት የሚገልጹት አይሆንም! ከሁከቱ ዋዜማ ጀምሮ በሁከቱና ከሁከቱ በኋላ ባሉት ቀጣይ ቀናት የእለቱን ክንዋኔ በቅርብ ተከታትየዋለሁ ። ሁከቱ ሲግም “ጋመ !” በማለትና ወገን ግፍ ሲበዛበት የዋይታ ድረሱልኝ ድምጹን የማሰማቴን ያህል ሃገር ሰላም ሲሆን መረጃ አጣቅሸ ” ሃገሩ አማን ነው! ጸጥ ረጭ ብሎ ረግቷል ” አላለሁ .. Read story in PDF
በግጭት መካከል የሚሰራ ጋዜጠኛና ለመረጃ ፍቅር ያለው ዜጋ ህይዎት..

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 20, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.