በጋምቤላ ሜካናይዝድ ኃይል ተሰማራ

ደሳለኝና ኦሞት ኦባንግ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቁ

ሦስት የጥበቃ ኃይሎች ተገድለዋል፣ አንድ ቆስሏል በጋምቤላ ክልል የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በርካታ ወታደሮችንና ብረት ለበስ የጦር መሳሪያ በማሰማራት አውጫጪኝ እያካሄደ እንደሆነ ተሰማ። የአገዛዙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የክልሉ ፕሬዚዳንት ወደ ደቡብ ሱዳን አመሩ። ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈጽሙ የኢታንግ ወረዳ መምህራን ስራ ማቆማቸው የክልሉን ውጥረት መባባስ እንደሚያሳይ ተዘገበ።ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የመረጃ ምንጮች ከስፍራው የላኩት መረጃ እንደሚያመለክተው በክልሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችና ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እንዲሰማሩ የተደረገው በክልሉ ያለው ችግርና ውጥረት የህወሃት/ኢህአዴግን አገዛዝ በከፍተኛ ደረጃ ስላሳሰበው ነው።ከጋምቤላና ከደቡብ ሱዳን የመረጃ ምንጮቻችን የላኩትን ዘገባ በንዑስ ርዕሶች ከፋፍለን አቅርበነዋል። .. በጋምቤላ ሜካናይዝድ ኃይል ተሰማራ ኃይለማርያም

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 7, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.