በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል – ይኸነው አንተሁነኝ

በደል ይረሳል ወይስ ይለመዳል ወገን? ጉልበተኛው ወያኔ በጉልበቱ ተማምኖ በማን አለብኝነት እና በማን አህሎኝነት የምንኖርበትን ቦታና ፍላጎታችንን ሳይቀር ወስኖ በንቀት ረግጦ መግዛቱ ሳያንሰው፤ ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበር፣ መንግስት ራሱ ላወጣው ህግ ይገዛ፣ መብታችንን ተጠቅመን የሰጠነው የምርጫ ድምጻችን ይከበር ብለው ጥያቄያቸውን ለማሰማት የወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞችን እድሜ ዘመናቸውን ወስኖ፤ እንደፈለገ የሚያዛቸውን የአጋዚ ሰራዊት በመጠቀም በጠራራ ፀሐይ በሀገራችን የተለያዩ ከተሞች አውራ መንገዶች ላይ ያለርህራሄ ግንባር ደረታቸውን እየቀደደ እንደ ውሻ ሬሳ እንደ አልባሌ ያጣለበት ወርሃ ትቅምት እንሆ ሰባትኛ የሃዘን ዓመት ባተ።   Read More in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 12, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.