በዋሺንግተን ዲሲ ለዳኛ ብርቱካን ልዩ የእራት ግብዣ ሊደረግ ነው

Judge Birtukan

Judge Birtukan

ለዳኛ ብርቱካን ሚዴቅሳ በመጪው ሰኞ፤ September 5, 2011 ከ5፡00 PM ጀምሮ ልዩ የክብር እራት ግብዣ መዘጋጀቱ ተገለጸ። አዘጋጆቹ ለዲሲ እና አካባቢው ነዋሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት እንዲህ ያላል። “ለመብት ለዴሞክራሲና ለህግ የበላይነት መከበር ጠንካራ ትግል ከሚያካሂዱት ወገኖቻችን መሀል በግንባር ቀደምነት የምትጠቀሰው ብርቱካን ሚደቅሳ በመሃላችን ትገኛለች። ብርቱካን ከእስር ትፈታ ዘንድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረገላት ከዲሲ-ሜትሮ ህብረተሰብ ጋር ለማገናኘት ልዩ የእራት ምሽት ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።”

Place: Bethel Hebrew Congregation

3830 Seminary Rd

Alexandria, VA 22304

Date: Monday September 5, 2011-5 PM (Labor Day)

ጥያቄ ቢኖርዎትና ለቲኬት…

አንድነት ዲሲ ሜትሮ የድጋፍ ቻፕተር

(202) 462-0556

(202) 345-5603

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 1, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.