በኢትዮጵያ የሚታተመው ሎሚ መጽሄት ከአብርሃ ደስታ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል

“የትግራይ ህዝብ ህወሓትን ቢጠላም በሌሎች ፓርቲዎች ላይ ጥርጣሬ አለው”

“ኢህአዴግ አስፋልት መንገዶችን ሰርቶልናል፤ ነፃነታችንና የባህር በራችንን አሳጥቶናል”

ቆይታ ከአብርሃ ደስታ ጋር

-ተቃዋሚዎች መጀመሪያ ስለ አንድነትና ውህደት ማሰብ አለባቸው

 -ወ/ሮ አዜብ በባለቤቷ “ስም” ሚና እንዲኖራት ብትፈልግም፣ የሚሳካላት አይመስልም

-ሕወሐት ትግራይን ካጣ ሌላ የሚደበቅበት ስፍራ የለውም

-የትግራይ ሰዎች ፍርሓታችንን ሰብረን እውነታውን ማጋለጥ መቻል ይኖርብናል

-የሰሞኑ የመቀሌ የሕወሐት ስብሰባ “በድል” ከተጠናቀቀ አዳዲስ ሹመቶች እንደሚኖሩ ይጠበቃል

ሎሚ መጽሄት ከአብርሃም ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ሙሉውን ቃለ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Abraham Desta

Abraham Desta

 

 

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 16, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to በኢትዮጵያ የሚታተመው ሎሚ መጽሄት ከአብርሃ ደስታ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል

 1. Dany

  September 16, 2013 at 8:42 PM

  Brother Abraha ,
  Let me express my greatest admirations for you.
  Your balanced views would make you stand above those mainstream Tigreans who fanatically stick to TPLF whatever gross national errors it commites.
  You are a real son of people who can see beyond party’s or ethnic perspectives .
  Your comments /views quench my Soul.
  You are my Patriot. God bless you .
  YeEthiopia Amlak kekefu Ayne ,kechekagnoch dula Yitebekeh.
  I wish you a very Happy and successful New Year my Brother .

 2. Tola

  September 17, 2013 at 9:10 AM

  Very nice interview. You answered the questions professionally and in a thoughtful manner.

 3. Dany

  September 18, 2013 at 8:11 PM

  Where is my comment . I am sure you have also from others . What is up brothers ??
  it is high time to appreciate patriots and condemn traitors .So why you deny your forum??Amazing!!

 4. Geletaw

  September 21, 2013 at 7:36 AM

  ውድ ኣብርሃ ደስታ
  ኣስተያየት ለመስጠት ኣስቤ ኢሜይልህን ብፈልግ ላገኝ ኣልቻልኩም። በዚህ መጽሄት ላይ የሰጠኸው ቃለ ምልልስ በጣም ደስ ይላል። በተለይ ስለ ኣንድነትና ውህደት ማሳሰብህ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወቅታዊና ጠቀሜታ ያለው ሃሳብ ነው። ይህን ካልኩ በሁዋላ የዚህን የውህደትንና የኣንድነትን ጉዳይ ብዙ ወገን የሚያምንበት ቢመስልም ኢኒሸቲቩን ወስዶ የሚተጋ ሳያስፈልግ ኣይቀርም። በመሆኑም ኣንተ ያለህበት ኣሬና ትግራይ ይህን ኢኒሸቲቭ ወስዶ ስለ ኣንድነትና ውህደት የመወያያ መድረኮችንም በማዘጋጀት ይሁን ለውህደት በማግባባት ትልቅ ሚና ልትጫወቱ ትችላላችሁ ብየ ኣምናለሁ።

  ኣክባሪህ
  ገለታው