በአፍሪካ ውስጥ በቅዠት የሚባንኑት እነማን ይሆኑ? – ፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ህልም አላቸው፡፡ ቀሪዎቹ በቅዠት የተሞሉ ናቸው፡፡

በቅርቡ የአፍሪካ መሪዎች ቢያንስ በአፍሪካ ህብረት ስልጣን ያላቸውና የእነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች ስለህግ ልዕልና፣ ስለዘር ማደን (ማሳደድ) የማያቋርጡ አስደንጋጭ የቅዠት ሪፖርቶች በገፍ እያቀረቡ ነው:: ቅዠታቸዉም የፍትህ ጎራዴ ስያሳድዳቸው በላብ ተጠምቀው ከንቅልፍ ይነቃሉ:: ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እንደ ታይም መጽሔት አገላለጽ “የኬንያውአንደኛ ሀብታም ሰው“ ባለፈው ሳምንት የተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን ለማውገዝና ከስምምነቱ ለመውጣት … Eead full story in PDF..
Nightmare in Africa Amharic Translation

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.