በአማራው ላይ የዘር ማጥፋት (ጀኖሳይድ) ሲካሄድ፣ ዝም ማለት ለሕሊና የሚከብድ ነው!

በበደኖ፣ በእንቁፍቱ፣ በአረካ፣ በጂማ፣ በሆሮ ጉድሩና በሌሎቹም አካባቢዎች በተለያየ ጊዜ በተለየ ሁኔታ በአማራው ላይ ለደረሰው ግፍ ያሰማነውን ተቃውሞ፤ አሁንም በጉራፈርዳ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በሌሎችም ክልሎች በዘረኛው የወያኔ ቡድን የሚያካሂደውን የአማራን ዘር ለይቶ የማጥፋት ፋሺስታዊ ዘመቻ በመቃወም ድምፃችን ማሰማት አለብን።  Read the leaflet in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 2, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to በአማራው ላይ የዘር ማጥፋት (ጀኖሳይድ) ሲካሄድ፣ ዝም ማለት ለሕሊና የሚከብድ ነው!

 1. ከበደ ከንፉ

  April 3, 2013 at 3:49 PM

  በአማራዉ ላይ የሚደርሰዉ ጊፊን በደል ለመችሀዉም ጊዘ የሚረሳ አይደለም የ አንድ አገር መረ በሚመራዉ ሂዚብ ላይ አዲሎቲን የአንዲን ዘር መቲፋት ዘመችሃ መፈሰም ታይቶና ተሰሚቶ የማያዉክ ነዉ ዎገኖችህ ለአንዱ የደረሰዉ ነገም ለለላዉ ነዉና ይሀን አገር አቲፈ ዎያነ ተባቢረን እናስዎጊደዉ

 2. Abiy Ethiopiawi+Segawi/wemenfesawi+አቢይ+ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  April 7, 2013 at 4:44 AM

  ፫፫፫፫፫፫፫፫፫፫፫፫፫ የጩኸትን ድምፅ፤ ፫፫፫፫፫፫፫፫፫፫
  የጩኸትን ድምፅ ለመስማት ቅርበታችን እና ርቀታችን ይወስነዋል።በተለይም ከድምፁ እየራቅን በሄድን ቁጥር ድምፁ እየቀነሰ ሲሰማን፣ወደድምፁ በቀረብን ቁጥር ደግሞ ይበልጥ ድምፁ እየጎላ ይሰማናል።የቀረበው ድምፅ በባሕርዩ ወደ ጩኸት ይመደባል።ከእነዚያ (ሲርቁ ወይም ሲቀርቡ) ከምናውቃቸው ሁለቱ የድምፅ ጠባዮች ልዩ ፍጥረት የሆነው የጩኸት ድምፅ ነው።ይህ ድምፅ የሚለየውም በባሕርዩ በራሱ በድምፅ ውስጥ ሆነን የማንሰማው ድምፅ ወይም የምንሰማው ጩኸት ስለሆነ ነው።ለዚህ ጥሩ መረጃ የሚሆነን በአይሮፕላን በረራ ወቅት ከሞተሩ የሚፈጠረውን የመብረቅ ድምፅ ከውስጥ ያለው ተሳፋሪው ሰው ራሱ አለመስማቱ ነው።

  የአገራችን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጩኸትም ለራሳቸው የማይሰማቸው እንደአውሮፕላኑ ድምፅ ከውስጥ እንዳይደመጥ ሆኖ ስለተሰራ ብቻ ነው።በውስጡ ያሉት ሰዎችም ያንን ሰው-ገዳይ ድምፅ ፈፅሞ አይሰሙትም።በዚህም ምክንያት በየራሳቸው ጆሮ ውስጥ የችግሩ ድምፅ ወይም የጩኸት ድምፅ እስካልተቆረቆረ ድረስ አይቀበሉትም። እናም መንቃት ያስፈልገናልና የየራሳችንን የጩኸት ድምፅ በየሕሊናችን ሚዛን እንቀስቅሰው።

  በአሁኑ ጊዜስ የትኛው የኢትዮጵያ ዜጋ ነው ያልተዋረደ?ያልተገደለ?ያልታሰረ?ያልተጋዘ?የትኛው ኢትዮጵያ መሬትስ ነው ያልተመዘበረ?ያልተበረበረ? ያልተፈረፈረ?ያልተመተረ?ማነው በኢትዮጵያዊነቱ ያለፍርሃት ያለመሸማቀቅ በዜግነቱ ተከባብሮ ለመኖር የሚችል?ከጉጅሌ አሽከሮች አባላት በስተቀር ትግሬ ያልሆነ ማነው በዕውቀቱ እና በችሎታው ተወዳድሮ ሠርቶ ለመኖር የሚችል?ማንም አይኖርም፤ግምትም አይደለም ሐቁ ማንም የለም።
  እናስ????እንደውቅያኖስ ከላይ ሲታይ ፀጥ ብሎ የሚታይ፤በውስጧ ግን የኢትዮጵያ ሕዝቦች በስቃይ እና በመከራ እየተቆሉ የሚገደሉባት የራሷ ዜጎች እንደሥጋ ትል በሚርመሰመሱ የጉጅሌ ቡድን አባላት የሚበሉባት የገሃነም ገንዳ ሆና ሳለ እንዴት አይናችንን ጨፍነን፣ጆሮአችንን ደፍነንና ሕሊናችንን ክደን በዝምታ ሁሉንም “እሺ”ብለን በሰላም ሥም ግፍ እየተፈፀመብን እንቀመጣለን????በራሱ ላይ መታረዱ እስኪመጣ የሚያመነዥግ በግ ብቻ ነው፤በሬ እንኳ የተጠፈርበትን መጫኛ ይበጥሳል፣እኛስ??

  በየአጠገባችን ያሉት የኤምባሲ ጽህፈት ቤቶች ነን የሚሉት ለእኛ አገልጋዮች መሆናቸው ቀርቶ ነገ አቅም አግኝተው እስኪያርዱን ድረስ ነው እያመነዠግን የምንጠብቀው?እንደ ኤርትራው የአምባገነን ቡድን ወደኢትዮጵያ ለመግባት ዓመታዊ ቀረጥ እስኪጥልብን ድረስ ነው ???እንደሆነ የኢትዮጵያችን ፓስፖርት በፍየል ቀንድ ምስል ረክሶ፤ኢትዮጵያዊ ፊደሎችና አሃዞች እንዲሁም የቀን-መቁጠሪያችን በሙሉ ወጥተው፤መታደል ከጀመሩ ዓመታት ተቆጠሩ::እናስ ምን ቀረን???

  አሁን አሁን ኢትዮጵያ ድረስ ሂዶ መዋጋት አያስፈልግም በየአገሮቹ ኢትዮጵያዊ ግዴታችንን ከተወጣን ጩኸታቸው ይሰማል።ስለዚህ በየኤምባሲዎች ማተኮር እና የእኛ አገልጋዮች ማድረግ ዋናው ተግባራችን ሊሆን ይገባል።ለዚህም አፈጻጸም በግልና በቡድን የስልጡን እርምጃዎችን ለመውሰድ አዳዲስ ሃሳቦችን እያመነጨን ተግባራዊ ልናደርግ ይገባናል::
  በተለይም በየጉጅሌዎች ሬስቶራንቶች እና ሱቆች ተቀጥረው የሚሰሩ ቅጥረኞች ተግባራቸው ስለላ ብቻ መሆኑን እንዳንዘነጋ::