በታሪክ ውስጥ የሚሰሩ ስትራቴጂያዊ ስህተቶች – አምስተርዳም ጉባዔ ላይ ለጥናት የቀረበ ጽሁፍ (ከፈቃዱ በቀለ)

በታሪክ ውስጥ የሚሰሩ ስትራቴጂያዊ ስህተቶች- ጥሩ አጋጣሚን ያለመጠቀም ችግር !
አምስተርዳም ጉባዔ ላይ ለጥናት የቀረበ ጽሁፍ! ከፈቃዱ በቀለ!
1.0 መግቢያ

የታሪክ ግዴታ ሆኖ የሰው ልጅ እንደማህበረሰብ ከተደራጀና፣ ስልጣንና ሀብት በጥቂት ሰዎች ቁጥጥር ስር መውደቅ ከጀመረ ወዲህ የአንድ ህዝብ ዕድልና የወደፊት ጉዞው፣ ታሪክ የመስራትና ያለመስራት ችሎታው በመጀመሪያ ደረጃ ሊወሰን የሚችለው ስልጣንን በቁጥጥራቸው ውስጥ ባስቀመጡ ጥቂት ሰዎች አማካይነት ነው። በታሪክ ውስጥ አንድ ህዝብ ከአንድ አገዛዝ ቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ የራሱን ህይወት በነፃ ያደራጀበትና ታሪክ የሰራበት በተለይም ቀደም ብለው በነበሩ ስርዓቶች ውስጥ አልነበረም። Read full story in PDF…..

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 2, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.