በብአዴን ወለድ አግድ ስር ያለ የአማራ ህዝብ (እንግዳ ታደሰ / ኖርዌይ)

የት እንደሆነ አላስታውስም ግን አንብቤአለሁ ፡፡ ‘አማራው እርስ በራሱ የሚጣፋ ፍራክሽን ነው’ የሚል ኃይለ ቃልን የያዘ ቁጭት ወይም ሹፈት ፡፡ ኃይለ ቃሉ ! ለሚቆጩት እራሳቸውን እንዲመረምሩ ፣ ለሚያላግጡበት ደግሞ ፣ሁኔታው ወደ አልተፈለገ ፍጥጫ ወስዶ ! የማን ቤት ለምቶ ! የማን ይጠፋ ? ወደሚል አደጋ ውስጥ እንዳይወስደን እሰጋለሁ ፡፡ Read story in PDF…

  

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 13, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.