በቃ ብለን በጋራ እንነሳ (ብርቅአየሁ መቀጫ)

አኛ ኢትዮጵያዉያን በዚህ ዘመን በተለያዩ ሀገራት በስደት ተበትነን ለዚህ ታላቅ {ብሄራዊ} ዉርደት ለመብቃት የቻልነዉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለእኛ ለልጆችዋ የምታንስ ሆና ሳይሆን የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ዕጦት የፈጠረዉ ችግር መሆኑን የምታዉቁት ይመስለኛል ።

ኢትዮጵያ ሀገራችን ብዙ የሰዉ ጉልበት፣ የተለያየ የዐየር ፀባይ የአለዉ መልክዐ ምድር የሚገኝባት በመሆኗ በህዝብ የተመረጠ ዲሞክራሲየዊ መንግስት ተመስርቶ መልካም አስተዳደር ቢሰፍን በአጭር ጊዜ ዉሰጥ አለምን የሚያስደምም የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ እንኳን ለእራሷ ዜጎች ስራ መፍጠር ቀርቶ የሌላ ሀገር ዜጎችንም መርዳት የሚያስችል አቅም መገንባት እንደምትችል ኢትዮጵያን ተዘዋዉሮ ያያትና የሚያዉቃት ይመሰክራል።

Read story in PDF: በቃ ብለን በጋራ እንነሳ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 23, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to በቃ ብለን በጋራ እንነሳ (ብርቅአየሁ መቀጫ)

  1. andnet berhane

    November 24, 2013 at 4:22 PM

    ይብቃን ብሎ መነሳት ተገበኢ ነው ነገርግን በህዝባችን ላይ የተደረገው አስከፊ ጭቆና ጣልያን ካደረገው የከፋ በመሆኑ ካጳጳሳቱ ጴጥሮስን ከጅግኞቹ ባልቻን አሉላን ዘርአይድረስን ራስ ደስታን የመሰሉ
    ባማጣታችን ይህ አራሙቻ በምእራብ የተገዛ ቡችላ: ወገንና ሃገር ክብርና ማንነትን ለማጣታም ያልቻለ ካመጣጡና ካስተዳደጉ ወግ ያልነበረው ለሆድ በማደር የተሰባሰበ አሸባሪ ቡድን የሃገርን ልእልና የሕዝብን ክብር ያዋረደ በዝምታ መታለፍ ስይሆን በመጣበት መንገድ ማኮላሸት የህዝብ ምላሽ ማግኘት ይገባዋል: ህዝቡን በመበታተን ጎረበትና ብተስብን በማለያየት በማራራቅ በሰቆቃና ቤት አት ሆኖ በየመንገዱ እንዲወድቅ ሲያደርጉት ህዝቡ ራሱን ለማዳን የሚወድሰው አማራጭ ይኖረዋል ነገርግን እንድ እናት ያጣ /ያች ሕጻን ልጅ በመልቀስ የሚታለፍ ስላል ሆነእ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህ ጉድይ የፈረሰባቸው ዘጎች ብቻ ሳይሆን ያንተው መከረአ በመሆኑ: ተበደልን እንዴት እናርግ ሳይሆን ጉዳዩ በመብትህና በኑሮህ በመኖርና ባለመኖር የመጣብህ በመሆኑ ይብቃን ብለህ መነሳት በለቅሶና ራስሕን በመግደል ሳይሆን አፍራሹን ገድለህ ብትምሞት አንድ ስንዝር ተራምዶ መኖርያ በትክን ቀድቶ አጥርክን ለመንካት ድፍረት አይኖረም ግንቦት ሰባት የት እንድለ ብለህ ከምትጠይቅ እውነት በቅቶኛል የምትል ወገን ስላሃገርህ አለወገንህ የምትቆረቆር ክብርህ ሲዋረድ ሀገር ሲፈርስ እያየህ መቆዘም ኢትዮጵያዊ ወነእ ባለመሆኑ ተነስ ይብቃህ አንተ ይብቃ ካላልከው ሊያበቃህ የተነሳ እኩይ ስርአት በመሆኑ ከነ አጋሥቹ ማስወገድ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት በመሆኑ ታጋይ ለመሆን አታጋይ አያስፈልገውም:ለትግል ከወጣው በስራውና ባለው እውነተኛ ሀገራዊና ወገናዊ ተግባሩ ተመርጦ አታጋይ ይሆናል: ተነስ ክንድህን አበርታ ባንድነት ለነገው ትውልድ ክብርና ልእልና ነጻነት ለማስረከብ ኃላፊነት አለብህ የታሪክ ተወቃሽነት እንዳታገኝ አርማህን አንሳ የጠላትህን ቅስም ስበር::