በቁምም ፣ ሞተንም መሰደብ ይብቃን እንበል!

ሶሎሞን አብርሃም)
ውሎ ውሎ ከቤት ኑሮ ኑሮ ከመሬት እንዲሉ ሞት ለሁላችን አይቀርም። ምን ቢንደላቀቁ፣ ምን ቢቀማጠሉ፣
ምን በጎ ቢሰሩ፣ ምን ክፉ ቢሰሩ ሞት ሁላችንንም ብቻችንን፣ ባዷችንን ይወስደናል። አንዳንዱ እጁ በሰው
ደም የጨቀየ፣ ምግባሩ ሰው ከመበደል ያልቦዘነ፣ ንግግሩ በትእቢት የተሞላ እንደሆነ ሳይለወጥ ይሕችን
ምድር ይሰናበታል። አንዳንዱ ቅንነት፣ ትህትና ያልተለየው ሰው ይሆናል፣ አንደበቱ ነፃነትን ሰባኪ፣ በግብሩ
ለፍትሕ የቆመ ለሰው ልጆች እኩልነት የሚታገል ይሆንና ያልፋል። ሁሉም አይነት ሰው ሲያልፍ ግን ባህላችን አንድ ነው። ሁሉንም”ነብስ ይማር” ማለት! Click here to read the article

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 19, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.