በቀል በፍርድ ሽፋን: ዓለም ዓቀፍ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ

Teddy Afroበሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ አገራት የሚኖሩት 25 ኢትዮጵያውያን ዲሴምበር 18 ቀን 2008 ዓ፣ም ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ፤ የፊታችን ጃንዋሪ 14 ቀን 2009 ዓ፣ም በመላው ዓለም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲጠራ ውሳኔ ላይ ደርሰው ለተግባራዊነቱ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ዕውቅ የህግ ባለሙያዎች የተካተቱበት ይህ ስብስብ ከተቃውሞ ሰልፉ ጎን ለጎን፤ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ ለመንግስታትና ለተለያዩ አህጉራዊ ተቋማት ከሚያቀርባቸው ሰነዶችንም በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። ከቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 18, 2008. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.