በሰሜን ጐንደር ነዋሪዎችና መንግስት መካከል ፍጥጫው ቀጥሏል

በሰሜን ጐንደር ልዩ ቦታው ድጐማ በሚባል ስፍራ ባለ በለስ ምንጭ ላይ በመንግስት ባለስልጣናት እና በህዝቡ መካከል ከፍተኛ ግጭት ተፈጠረ፡፡ በተጠቀሰው በለስ ምንጭ ላይ ለመስኖ በሚል መንግስት 1.3 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ለነዋሪው እየሰራ እንዳለ ከዞኑና ከወረዳው ባለስልጣናት ቢነገርም አሁን ግን ምንጩን ውሃ አሽገው ለሚሸጡ የግል ባለሃብት መሸጡ ተጠቁሟል፡፡ በዚህም የተነሳ በህዝቡና በፖሊስ መካከል ታህሣሥ 4 እና 5 ቀን 2005 ዓ.ም የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ታውቋል፡፡

Read full story from fnotenetsanet

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 22, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.