በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ (በሙሉቀን አስፋው)

በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፣ በአርማጭሆና በመተማ ወረዳዎች እና በአካባቢው ያሉ ከ50 በላይ ሰዎች ትናንት ማምሻውን በታጣቂ ሀይሎች ታፍነው መወሰዳቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የተያዙት ግለሰቦች ከአካባቢው ራቅ ወለ ቦታ መወሰዳቸውን የታሳሪ ቤተሰቦችና ወዳጆች ይናራሉ፡፡ ለምን እንደታሰሩ ለማጣራት የተደረገው ሙከራ እስካሁን አልተሳካም፡፡

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 7, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ (በሙሉቀን አስፋው)

  1. ቅማንት

    March 10, 2014 at 4:39 AM

    የማነነት ጥያቀ ሰለተየቁ ነው