በመከላከያ ሰራዊ ቁልፍ የአዛዥነት ቦታዎች የያዘ ሰነድ

[pdf] ከተጠቀሱት 61 ከፍተኛ ቁልፍ ሃላፊነቶች መሃል በአጠቃላይ 25 ጄነራሎች ሲገኙ ከእነዚሀ መሃል 22 ትግሬዎች ሲሆኑ 2 አማራዎች 1 አገው ይገኙበታል። ከሁሉ የሚገርመው ከተጠቀሱት ቁልፍ 61 የሃላፊነት ቦታዎች ላይ ለይስሙላ እንክዋን ቢሆን አንድም የኦሮሞ ተወላጅ አለመገኘቱ ነው። ምንጭ ግንቦት 7 ድምጽ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 27, 2009. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.