በለንደን ከፍተኛ ውዝግብ ያስነሳው የህንጻ ቤ/ክን ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ አገኘ

በታምሩ ገዳ –  በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የእክሱም ጽዮን ማሪያም ቤተክርስቲያን ቅርጽ አምሳያ በለንደን ከተማ ውስጥ ሊስራ ታቅዶ ከተወሰኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞት የነበረው የጸረሃ ዬዮን ቅድስት ማሪያም ቤ/ክን የህንጻ ግንባታ በስተመጨረሻ ከመስተዳድሩ ባለስልጣናት የፕላኔግ ፋቃዱን አገኘ፡፡የቤክርስቲያኒቱ ሃላፊዎችም የእንግሊዟ ንግስት ኢልሳቤት ሁለተኛን አንድ ቀን ወደ ቢተክርስቲያናችን እንጋብዛቸዋልን ይላሉ፡፡

በለንደን ከፍተኛ ውዝግብ ያስነሳው የህንጻ ቤ/ክን ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ አገኘon

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 18, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.