ቆሜ ነው እምሞተው!!

መምህር የሚቃጠል የሚነደው ችቦ ሆኖ፤ ለተማሪዎቹ ብርሃን በመፈንጠቅ የጨለማን ጉዞ በብርሃን ይለውጣል። ለሌላው ብርሃን የሚሆነው ለራሳቸውና ለወገኖቻቸው ብሩህ ተስፋ እንዲያበስሩ ነውና፤ የወጣት መምህር የኔሰው ገብሬ ሞት ክብሪት ናት። የሚሰማ ጆሮ፣ የሚያስብ አይምሮ ካለን በያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ የምትጭረው እሳት ይኖራታልና ጥሪዋን እናዳምጥ። ይህንን አስመልክቶ አስራደው ከፈረንሳይ የቋጠረውን ስንኝ ለማንበብ
እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 16, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.