ቅድሚያ ለቤተክርስቲያንና ለአንድነቷ

ከቀስቶ ወተረ አትላንታ ጆርጂያ

በዚህ ጸሁፍ ቤተ ከርስቲያን በታሪክ ያሳለፈቸውን ችግርና መፍትሔዋን ከጥቅላላው አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ተመክሮ አሁን እኛ ያለብን ችግር መነሻውና ለመፍሔው ምን ማደረግ አንዳለብን የሚገልጥ ጸሁፍ ይሆናል ጸሑፉ ማንም ለመንካት ተብሎ የተጻፈ ጸሁፍ አይደለም በጸሞና ከተነበበ ለአንድነቱ የበኩሉን አስተወጽኦ ለመድረግ ብቻ የተዘጋጀ ጸሁፍ ነው አንባቢዎችም ከዚህ አንጽር እንዲነቡት የጠየቃሉ ታሪካዊ መረጃና ትምሀርት ከታሪክ እንደምንረዳው ቤተ ከርስቲያን ብዙ ዓይነት የተላያዩ ችግሮች ስተጋፈጥ ኑራለች የችግሮቹ መነሻም የዓለም ፖለቲካ ተጠቀሚዎች በክርስትናው ወስጥ ረዳት መስለው መግባታችው ነበር1 ቤተክረስቲያ የዓለማውያን ነሥታት ጣልቃገብነት ሰለባ የሆነቸውም በቆሰጠንጢኖስ ዘመን በተወሰደው እርምጃ ነበር2። ያ እርምጃ ብዙ የቤተ ከርስቲያን አውነተኛ አባቶችን እንዳሳደደ እንዳሣሠረና እዳንገላታ3 ብዙ የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ሰነዶች ይህን እውነት ቁልጨ አድረገው ያሳያሉ። … ቅድሚያ ለቤተክርስቲያንና ለአንድነቷ [PDF]

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 26, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.