ቃለ-መጠይቅ ከቀድሞው ጠ/ሚንስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ ጋር (SBS ክፍል 1 እና 2)

ቃለ-መጠይቅ ከቀድሞው ጠ/ሚንስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ ጋር (SBS Radio)

ለማስማት ቪድዮውን ይጫኑ

ክፍል 1

ክፍል 2

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 24, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ቃለ-መጠይቅ ከቀድሞው ጠ/ሚንስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ ጋር (SBS ክፍል 1 እና 2)

 1. ንጋቱ

  January 25, 2014 at 8:34 PM

  በጣም ጥሩ ሙክራ ነው: የቀይ መስቀል የበላይ ጠባቂ በነበሩበት ወቅት ስልተፈጸሙት ጠቃሚ ጉዳዮች መጻፍ አይዘንጉ!

 2. ንጋቱ

  January 25, 2014 at 8:38 PM

  ኩሩ ኮፍጣና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!

 3. ይገርማል

  January 26, 2014 at 9:23 AM

  ኮለኔሉ ዛሬም ላይ ሆነው ጸጸት የማይሰማቸው ልበ ደንዳናና ገልቱ ሰው መሆናቸውን እየነገሩን ነው ያሉት::
  – የጥፋት ተባባሪያቸው የነበረውን መኤሶንን እንደ ገንቢና አገር ወዳድ ሀይል ሲመለከቱት ላየ ሰው የኒህን አሳፋሪ ግለሰብ ማንነት ለመረዳት አያቅተውም::
  – በየሀገሮች በስልጣን ላይ ወጥተው ህዝቡን ለባርነት ሀገራቱን ለድህነት የዳረጉትን ወታደራዊ ጁንታወችን አውዳሚ ተሞክሮ የተረዳው ኢህአፓ ህዝብ የስልጣኑ ባለቤት መሆን እንዲችል ጊዜአዊ ህዝባዊ መንግስት ይቋቋም: ወታደሩ ወደመደበኛ ስራው ይመለስ: በማለቱና ለዚህም በመታገሉ እንደሀገር አፍራሽ ሲመድቡት ለሰማ ሰውየው በሽተኛ ናቸው ብሎ መደምደም ይቻላል::
  – ኮሎኔሉን የጸጸታቸው 60 የሚያህሉ የአጼ ሀይለስላሴን ጀኔራሎችንና ከፍተኛ ሹማምንትን ያለፍርድ መረሸናቸው እንጅ በደርግ የነጻ እርምጃ በየጎዳናው የወደቁት ወጣቶች ጉዳይ አይደለም::
  – ደርግ ያለምንም ጥናት የህዝብን መሬትና ቤት በመውረሱ የማይደፈረውን የደፈረ ለህዝብ የቆመ ወታደራዊ ሀይል እንደነበረ ሲነግሩን አያፍሩም:: በድሀ ገንዘብ ከሆዱ ሸንጉቶ ወገቡን አስሮ የሰራትን ጎጆ ችግሩን ችግሩ አድርጎና ተጣቦ ግማሿን ከፍሎ ለቡና መግዣ ለኑሮ መደጎሚያ እንዲሆነው በማሰብ ያከራያትን ክፍል ትርፍ ቤት ብሎ በመውረሱ የሚያስመሰግን ስራ እንደሰራ አድርገው ሲነግሩን ትንሽ አያፍሩም
  – የህዝብን የዘመናት የትግል ውጤት ነጥቀው ዜጎችን እያሰሩ:እየደበደቡ: እየገደሉ: እያሰደዱ ስልጣናቸውን በማደላደል ራሳቸውን መጀመሪያ የጊዜአዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ቀጥሎ ኢሰፓኮ በመጨረሻም ኢሰፓ ብለው በማደራጀት በመጨረሻም መለዮአቸውን አውልቀው ሲቭል ሆነናል ከእንግዲህ ወዲያ የወታደር አስተዳደር የለም የህዝብ አስተዳደር እንጅ ብለው አውጀው የተቃወማቸውን ወገን ለመስማት በሚዘገንን ግፍ ፈጅተዋል: ተራፊው ትውልድ ላይም ፍርሀትን ዘርተው ለሀገር ተቆርቋሪ አጥፍተዋል:: የግፍ አዝመራቸውን ለመዝራት ሲነሱ ከጎናቸው ሆኖ ግፍ በመፈጸም የተባበራቸው መኤሶን ነበር:: ይህንን ነው እንግዲህ ኮሎኔሉ እያወደሱ እየነገሩን ያለው::
  – የአንድነት ሀይሎችን በማሳደድ ጎጠኞች እንዲጠናከሩና አሁን ለምንገኝበት ሁኔታ እንድንጋለጥ በማድረግ በኩል ትልቁን ድርሻ ያበረከተው ደርግ ነው:: ቁስላችን ላይ ሚጥሚጣ ባይጨምሩ ምናለ!

  EMF Editor- ስድቡ ቀርቶ በሃሳብ ላይ መነጋገር ጨዋነት ነው። ለዚህም ነው አላስፈላጊ የሆኑ ስድቦችን የሰረዝናቸው። የሰውየውን ሃሳብ መቃወም፤ ትልቅነት ሲሆን ሰውየውን መሳደብ ግን የሽንፈት ምልክት ስለሆነ፤ ስድብ ይቅር!!

 4. ይገርማል

  January 27, 2014 at 1:47 PM

  መሸነፌንማ እንዴት አጣዋለሁ!
  ዱሮም ሆነ አሁን ተጎጅ ሆኘ አንገቴን ደፍቸ ያለሁ ሰው ነኝ:: ንግግራቸው ቢያመኝ: ስራቸው ትዝ ቢለኝ – ምን ላድርግ?
  ለማንኛውም ምክራችሁን በአክብሮት ተቀብያለሁ::