ሼክ መሃመድ አላሙዲ AESAONEን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል

alamudi.fwየኢትዮጵያውያን ባህል እና ሰፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) 30ኛ ዓመት ክብረ-በዓል በትላንትናው ምሽት በደመቀ ሁኔታ ተክፍቷል:: የመክፍቻው ዝግጅት በመብረቅ ምክንያት ሁልት ጊዜ እንዲቋረጥ ቢደረግም ህዝቡ ብዝናብ ተሰልፎ ይታይ ነበር:: ለዚህ በዓል ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ዋሽንግቶን ዲሲን አጥለቅልቀዋታል:: በአንጻሩ ደግሞ በሼክ አላሙዲ በመታገዝ AESAONE በመባል የሚታወቀው ድርጅት በዋሽ

ንግተን ዲሲ በትላንትናው እለት የገጠመው ያልትሳካ መከፍቻ ነበር:: በሜዳው ምንም ሰው እንዳልንብር ለመታዘብ ችለናል:: በምስሉ እንደሚታየው ኢትዮጵያውያን (ESFNA) ለማዳከም የተዘጋጀውን ይህንን የ AESAONE ዝግጅት ሲቃወሙ ተስተውሏል::
ሼክ መሃመድ አላሙዲ ከሳምንት በፊት ዲሲ የገቡ ሲሆን AESAONE የተባለውን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል:: ለሼኩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ አላሙዲ የበዓሉን አዘጋጆች ጠርተው ‘ስፖንሰር ያደረግናችሁ እንዲህ ኢትዮጵያውን ለመከፋፈል አልመሰለኘም ነበር:: እኘ ድጋፍ የሰጠነው ለ(ESFNA) ነበር የመሰለኝ::’ ማለታቸውን ገልጾልናል::

ብዙዎች ሼኩ ይህንን ስለማለታቸው ቢጠራጠሩም- ለ AESAONE በክብር እንግድነት መጥተው በመክፈቻው አለመገኘታችው ጥርጣሬውን አስፍቶታል:: የቀዘቀዘ ሜዳ ከመሄድ ግዜያቸውን ሌላ ቦታ ቢያጠፉ ይሻላል ያሉ ታዛቢዎችም አልጠፉም::

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ሼክ መሃመድ አላሙዲ AESAONEን ማውገዛቸው በዲሲ በሰፊው ይወራል

 1. korojo-Ethiopia

  July 2, 2013 at 4:58 PM

  Realy we are proud of you my fellow Ethiopians.we are with you in our sprit .Long Live Ethiopia !!!

 2. koroktu

  July 2, 2013 at 7:01 PM

  please let us not be cheated by rumor dispelled by his agents trying to come clean Alamudi of the aborted plot, by pretending as if ignorant of what is
  his lap dogs, did against ESFNA with the money granted them. 100 % is sure to the where about of the money right from the out set .I do not understand why always questions our intelligence?.Perhaps He think all people are foolish like his dumb asses.