ሼክ መሃመድ አላህሙዲን ዝምታንለምን መረጡ? (ዘላለም ገብሬ)

…ከ63 % በላይ መሬቱን ነጥቀው ምርት የሚያመርቱት የእርስዎ ዝርያ ያላቸው የሳኡዲ አረቦች መሆናቸውን ዘንግተውታልን ? በሃገራችን ገብተው እንደሚሰሩት ሁሉ ለምን የሌሎቹንም ዜጎች ክብር ሊጠብቁ እንዳልቻሉ ለምን አንደበትዎን ከፍተው አልተናገሩልንም ? ኢትዮጵያን እወዳለሁ እያሉ የሚደነፉት የግላዊ ጥቅምዎ እስኪከናወን ብቻ እንደሆነ ያየንበት እና የታዘብንበት ወቅት ዛሬ መሆኑን ገብቶናል እንጂ የንብ ቲሸርት ለብሰው እኔ ወያኔ ነኝ ባሉበት ወቅት አልነበረም ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ህዝብ ፖለቲካ ሳይሆን የቸገረው ዳቦ ፣ሰላም እና መልካም አስተዳደራዊ መንግስት ብቻ ነው ስለዚህ ያንን ሰላሙን በሃገሩ የነጠቀው መንግስት በሰው አገር እንዲሰደድ አደረገው በሰው አገርም ስደቱ አልበቃ ሲለው ስቃዩ እና መከራው በዛበት እንደርስዎ በገንዘብ የጠገበ ዲታ ሰው ማንንስ ደሃ ያስታውሳል ብቻ ድከም ብሎኝ እና የደሃ እህት እና ወንድሞቼ ደም ቢከሰኝ ጥያቄዬን ልጠይቅ ብዬ እንጂ መልስዎን ሊመልሱ እንደማይችሉ አውቃለሁ…

Read full story in PDF: ሼክ መሃመድ አላህሙዲን “ዝምታን” ለምን መረጡ?

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ሼክ መሃመድ አላህሙዲን ዝምታንለምን መረጡ? (ዘላለም ገብሬ)

 1. adem

  December 1, 2013 at 10:13 AM

  Such vile commentary should not have been printed. It’s a personal attack.

 2. አቢይ ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  December 1, 2013 at 5:25 PM

  መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ 33 ቁጥር 14

  እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል
  ሰው ግን አያስተውለውም።

  የሉቃስ ወንጌል:-ምዕራፍ 6፥ቁጥር 25

  እናንተ አሁን የጠገባችሁ ወዮላችሁ፥ ትራባላችሁና። እናንተ አሁን የምትስቁ ወዮላችሁ፥ ታዝናላችሁና ታለቅሱማላችሁ።

  ሕዝብ ሁሉን ያያል:-ጊዜ ደግሞ ዳኛ ነው እናም ሲነጋልን ሙታን ኢትዮጵያውያን የቆዳዎትን ቀዳዳዎች ብዛት ያህል ምን እንደሚያደርጉ አናውቅም;ወዮላችሁ!!!እናንት በቁሙ የገደላችሁት አልጠግብ ባይ መሆዶች እና ጉግ-ማንጉጎች ጊዜው ደረሰ::