ሰንደቅ ጋዜጣ እና በዛሬ እትሟ ያቀረበቻቸው በርካታ ወቅታዊ ዜናዎች

ከዚህ በታች ያሉት ዜናዎች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ለንባብ የበቃችው ሰንደቅ ጋዜጣ ይዛ የወጣቻቸው የዜና ር ዕሶች ናቸው። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
ሰንደቅ2
-ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በፀረ-ሽብር ሕጉ ላይ ያካሄዱት ክርክር በጉጉት እየተጠበቀ ነው
·        ኢቲቪ ክርክሩን መቼ እንደሚያስተላልፍ አልገለፀም

-አንድነት በኦሮምያ ከተሞች ሊዘምት ነው

-በቀጣዩ ወር ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሠራተኞች ሌላ ዙር የቤት ምዝገባ ሊካሄድ ነው

-ኢህአዴግ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ድርጅታዊ ስራ እንዲሰራ ማስገደዱን ተቃወሞ ቀረበበት

-እውነቱ ብላታ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

-ለካንሰር ሕሙማን መርጃ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊካሄድ ነው

-ኢትዮጵያዊቷን አሰቃይታ የገደለች አሰሪ በ3 ዓመት እስራት ተቀጣች

-የድምፃዊ እዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት  ዛሬ ይፈፀማል

-ሰማያዊ ፓርቲ  ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳላደርግ አዳራሽ ተከለከልኩ አለ

*    “ግጭት አፈታት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ የውይይት ሃሳብ ያቀርባሉ

(ምንጭ፡-ሰንደቅ ጋዜጣ 8ኛ ዓመት ቁጥር 415 ረቡዕ ነሐሴ 15/2005)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 21, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.