ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም በርካታ ዜናዎችን ይዞ ወጥቷል…

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም ከዚህ የሚከተሉትን ርዕሰ ዜናዎች ይዞ ወጥቷል። ዜናዎቹንበሙሉ  ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

– የህንድ ካራቱሪ ኩባንያ 62 ሚሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳን መክፈል አልቻለም

§ ኩባንያው የሠራተኞች ግብር፣ ጡረታ እንዲሁም

የክልሉን የመሬት ግብር አልከፈለም

§ ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውን ማሽነሪዎች በማከራየትና በመሸጥ እየተከሰሰ ነው

§ ከተረከበው 300 ሺ ሔክታር ያለማው 800 ሔክታር ብቻ ነው

 

Meles Zenawi's vision

Meles Zenawi’s vision

-የ2015 ዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) ምዝገባ ተጀመረ

-አሜሪካ ለተመሳሳይ ፆታ ተጋቢዎች ዲቪን ፈቅዳለች

በዲቪ-2014 መርሃግብር 3,500 የሚሆኑ ቪዛዎች መስፈርቶችን ላሟሉ ኢትዮጵያውያን የተሰጡ ሲሆን፤ ይህም በመላው ዓለም ከተፈቀደው ብዛት ከፍተኛው መሆኑን ኤምባሲው ገልጾአል።n

 

-‘‘ሙዳይ አሶሴሽን’’ ለምረዳቸውን ተማሪዎች የማስተማሪያ ቦታ ችግር ሆኖብኛል አለ

-ኢዴፓ በመጪው እሁድ በአክሱም ሆቴል ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው

-የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በመጪው እሁድ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን በአክሱም ሆቴል ሊያካሂድ ነው።

– የኮንዶሚኒየም እጣን ለማውጣት  የጣት አሻራ ማሽን ግዢ እየተጠበቀ ነው

-በባትሪ ኃይል የሚሰራ ቴሌቪዥን ለኢትዮጵያ ገበያ ቀረበ

 

(ምንጭ፡-ሰንደቅ ጋዜጣ 9ኛ ዓመት ቁጥር 421 ረቡዕ መስከረም 22/2006)

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 2, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም በርካታ ዜናዎችን ይዞ ወጥቷል…

 1. much

  October 2, 2013 at 10:25 AM

  ይሉሃል ትራስፎርሜሽን ሰዎች ቲሊቪዥን በኢንተርኔት ማየት ከጀመሩ አመታት አለፋቸው እኛ ደግሞ ቲሊቪዥን በባትሪ ለመጠቀም ጥረት ላይ መሆናችንን መለስ የወጣው ትራንስፎርሜሽን አበሰረን በጣም የሚያሳዝን ነው በ21 ኛው ክፍለዘምን እኛ የት እንዳለን የሚጠቁም ነው።

 2. black Athena

  October 3, 2013 at 9:53 AM

  ተስፋዬ ገብረአብ እጅ ሰጠ
  ተስፋዬ ገብረ አብን ላጋለጠው ጀግናና ለዳኛ ወልደ ሚካኤል ያለን አድናቆታችን እጅግ ታላቅ ነው። ጎልጉል !!
  ተስፋዬ ገብረአብ ከኤርትራዊያን ቤተሰቦች ቢሾፍቱ ተወልዶ ያደገ በውብ የስነጽሁፍ ችሎታው ብዙዎች የሚያደንቁት ጋዜጠኛና ደራሲ እንዲሁም የ‹‹ብዙ ማንነቶች›› ባለቤት ነው፡፡ አዎ! ከሁለት ወር በላይ ባልዘለቀ የብሄራዊ ውትድርና ግዳጅ መማረኩ በፈጠረለት ምቹ አጋጣሚ ከከፍተኛ የኢህአዴግ ሹማምንቶች ጋር ለመተዋወቅ ብሎም በ20ዎቹ የዕድሜ ክልል መጀመሪያ ላይ ሆኖ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት የታጨ፤ በለጋ እድሜው ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ የሆነለት የኢህአዴግ ሹመኛም ነበር፡፡ ያ ግን ትናንትና ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ በማራኪ የስነጽሁፍ ችሎታው በልዩነታችን ውስጥ ስላለው ውበት ሳይሆን በልዩነታችን ልክ እንዴት መጥፋት እንዳለብን የሚሰብክ መሰሪ ባህታዊ ነው የሚሉ ቁጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡ በዚህ ባህሪው ብዙዎች ግራ ተጋብተዋል፡፡ በተለይ የኤርትራ ገዢዎችን ስውር ዓላማ የሆነውን በኢትዮጵያ ላይ የዘር ጥላቻ የመንዛት ሰይጣናዊ ተልእኮ በየአጋጣሚው በስነ ጽሁፎቹ ላይ የማንጸባረቅ አመሉን የተረዱ ‹‹ተስፋዬ ገብረእባብ›› የሚል ስያሜ እስከመስጠት ደርሰዋል፡፡ እሱም ለኢትዮጵያ ያለውን ‹‹ተቆርቋሪነት›› ያለመታከት ይደሰኩራል፡፡
  ዛሬ ግን ይህ ሰው እጅ ሰጥቷል፡፡ ለበርካታ ዘመናት የዘለቀው የተስፋዬ ብልጣብልጥነት በአንድ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ተጋልጧል፡፡ ለሁለት አመት ያህል ተስፋዬን በቤቱ አስጠግቶ ይህንን አስደናቂ የቤት ስራ የሰራው ወጣት አክቲቪስት አለማየሁ መሰለ ይባላል፡፡

  ኢ-ፍትሀዊነትን በመቃወም፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ የሚቃጣን አደጋ በመፋለም የሚታወቀውና፤ በእስር ብዛት አገሩን ለቆ እስኪሰደድ ድረስ ከሸዋ ሮቢት እስከ ቃሊቲ ድረስ ለአመታት በኢትዮጵያን እስር ቤቶች ያሳለፈው ይህ ደፋር ወጣት ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ጋር በመሆን የመጀመሪያውን ክፍል መረጃውን ይፋ አድርጓል፡፡ አለማየሁ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጸው ከሆነ ተስፋዬ ከኤርትራው የደህንነት መስርያቤት ጋር በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች አማካኝነት የተለዋወጣቸው ምስጢራዊ ሰነዶችና ኦዲዮቪዧል መረጃዎች በአለማየሁ አስደማሚ ጥበብ ኮፒ ተደርገው ተዘጋጅተዋል፡፡ በተለያዩ ክፍሎችም ለህዝብ ይቀርባሉ፡፡ በአለማየሁ መረጃ አቅራቢነት በዳኛ ወልደሚካኤል ተከሽኖ የቀረበው የመጀመሪያው የጽሁፉ ክፍል ከተለያዩ መረጃዎች ጋር ሊንኩን ይክፈቱ