ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም… (ሙሉውን ጋዜጣ ያንብቡ)

(EMF) ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትሙ ከዚህ በታች ያሉትን ርእሶች እና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዞ ቀርቧል። ሙሉውን ጋዜጣ በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። 

·አራት ምሁራን የአንድነት እና የመኢአድ ፓርቲዎች እንዲዋሃዱ እያሸማገሉ ነው
– ፖሊስ በእስር ላይ በሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ ክስ እንዲመሰርት ታዘዘ
– በእነመላኩ ፈንታ የክስ ክርክር ላይ ብይን ለመስጠት ተቀጠረ
– አንበሳ አውቶቡስ የመስመር ለውጦችን ሊያደርግ ነው
– የተፋዘዘው የፓርቲዎች የቅድመ-ምርጫ ዝግጅት
– ፖሊስ በእስር ላይ በሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ ክስ እንዲመሰርት ታዘዘ ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 19, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም… (ሙሉውን ጋዜጣ ያንብቡ)

  1. andnet berhane

    March 20, 2014 at 6:32 PM

    ግምለግም አብሮ ያዝግም የሚባል ብሄል አለን አባ መላም ከዚያ የተለይ ብስለመሆኑ ወብለእላ ማቅናት አይቻለውም እንድዚህ አይነትግለ ሰሰቦች አጉል ሰባዊነት ተሸክመው የሚሄዱ በመሆንቸው እብድ እሥት ምመቀያየር ባህሪያቸው ህሊናቸውን የሸጡ ስበነታቸውን የሸጡ በጊዚየዊ ድጎም ይሚሸጡ በመሆንቸው ለማስመሰል ይጥራሉ ነግርግን አቋም ስለሌላቸው ወድያው ወደ ነበሩብት አዘቅትይመለሳሉ ስለዚህም ብርሃኑ ዳጤ የበላበትን ወጭት ሰባሪ መሆኑን ሁሉም ተረድቶ ከንግዲህ ሁሉን ከምርቀበልና ማንነቱን አቃላት ተመስጤን ከጉያችን ማቀፉን አስፈላጊ የሆነ የግለሰቡን በስተጀርባውን ማጥናት ያስፈልጋል