ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትሙ ይዞ የወጣቸውን ወቅታዊ ዜናዎች ያንብቡ

ሰንደቅ ጋዜጣ በቁጥር 425 እትሙ፤ ለህትመት ያበቃቸው ዋና ዋና ዜናዎች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው። ሁሉንም ዜናዎች በዝርዝር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

-አቶ ሬድዋን ሁሴን የኢቲቪ ቦርድ ሰብሳቢነቱን – ከአቶ በረከት ስምኦን ተረከቡ

–    የሹመቱ አግባብነት ጥያቄ አስነስቷል

–    አፈጉባዔ አባዱላ /ሚኒስትሩ በሹመቱ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት አይገደዱም አሉ

Redwan_bereket2

-ምርመራ ያልተካሄደባቸው ሰባት ሰዎች ወደማረሚያ ቤት በድንገት እንዲሄዱ ተደረገ

ማረሚያ ቤቱ የጠያቂ ገደብ ጥሎብናል ተከሳሾች

ለደህንነታቸው ሲባል ነው የማረሚያ ቤት ተወካይ

 – የአዲስ አበባ አስተዳደር በሁለት ዓመት ሊሰራ ያቀደው ኮንዶሚኒየም 100 ብቻ መሆኑ ተተቸ

– ሰማያዊ ፓርቲ የአመራር ሽግሽግ አደረገ

  –የካሽ ሬጅስተር ማሽን ዘጠና በመቶ ተጠቃሚ ያለው በአዲስ አበባ ነው

(ምንጭ፡- ሰንደቅ ጋዜጣ 8 ዓመት ቁጥር 425 ረቡዕ ጥቅምት 20/2006)

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 30, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.