ሰንደቅ ጋዜጣ ቁጥር 420 በዛሬው እትም (የአገር ቤት ጋዜጣ)

ሰንደቅ ጋዜጣ በቁጥር 420፤ የመስከረም 15/2006 እትም ከዚህ የሚከተሉትን አበይት ዜናዎች አስነብቧል። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

-ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ሕገመንግስት አረቀቀ

§  በረቂቅ ሕገመንግስቱ ላይ የውይይት መድረክ ለማዘጋጀት አቅዷል

-አንድነት ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ አራት አደባባዮች በአማራጭነት አቅርቦ እየተነጋገረ ነው

-የኮንደሚኒየም ነባር ተመዝጋቢ ሆነው ስማቸው በመረጃ ቋት ያልተገኙ ነዋሪዎች ምዝገባ ሊከናወን ነው

-ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብትን ሊገድብ ይችላል የተባለ መመሪያ ወጣ

-ደመወዝ ስላልተከፈላት በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ የሰረቀችው ኢትዮጵያዊት /ቤት ቀረበች

-የመርካቶ የሚገኙ ነጋዴዎች ለጥላ የዘረጋነውን መጠለያ እንድናፈርስ መገደዳችን በስራችን ላይ እንቅፋት ፈጠረ አሉ

የበረንዳ ላይ ንግድ በሕግ የተከለከለ ነው

semayawi6

 

 

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.