ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉውን እትም ይዘን ቀርበናል!!

አዲስ አበባ የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በትላንት እትሙ የሚከተሉትን ዋና ዋና ዜናዎች ይዞ ቀርቧል:: ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ::

– በከባድ ወንብድና የተከሰሱት እስከ 30 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
– የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት የፖለቲካ እንጂ የሕግ ተቋም እንዳልሆነ ተገለፀ
– ባለራዕይ ወጣቶች ማኅበር ለጄኔራል ጃገማ ኬሎ የክብር ሽልማት ሰጠ
– በሦስት የመንግስት ተቋማት ላይ አንድነት ፓርቲ ክስ መሰረተ
– የግብፅ እና የሱዳን ባለስልጣናት በአባይ ጉዳይ ላይ ሊወያዩ ነው
– ሚኒስትሩ ከኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ጋር በተያያዘ የመልካም አስተዳደር ችግሮች አሉብን አሉ
– እና ሌሎችም…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 6, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.