ሰሜን ጎንደር… ነገር አለ!

ከሰሜን ጎንደር ጭልጋ ከተማ የደረሰ መረጃ
ከጭልጋ ከተማ ርቃ የምትገኝ የገጠር ከተማ የሆነችው ጮንጮቅ በ15/08/2006 አ.ም በገበሬዎችና በፌዴራል ፖሊሶች በተፈጠረ የትኩስ ልውውጥ የብዙ ሰዎች ህይወት ሲቀጠፍ፤ ብዙዎችም በከባድና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል። የገበሬዎች ቁስለኛም ሆነ የሞተ ወደ ሆስፒታል የሚያደርሳቸው የለም። ከምሽቱ 4:33 እና 5:45 እንዲሁም 7:25 ሰአት … በእነዚህ ሰአቶች ባጠቃላይ 11 መኪኖች ቁስለኛ እና አስከሬን የ2 የጭነት አውሱ አስከሬን የጫኑ ሲሆን 5ቱ አንቡላንስና ከባድና ቀላል ቁስለኞች ይዘዋል። 4ቱ ደሞ አጃቢ የሆኑ የፌድራል ፓሊሶች ናቸው።ይህ በእንዲህ እንዳለ 4 አውሮፕላኖች በተደጋጋሚ በከተማውና በጫካው ሲመላለሱ ያደሩ ሲሆን ማክሰኞ እለት ማታ ከ4:00 ሰአት ጀምሮ ነው። እሁድ እለት ማታ 4 ፌድራል ፓሊሶች ተገለው አስከሬናቸው እንጅ መሳሪያቸው አልተገኘም። በዚሁ እለት 1 ኤሌኮፍተር በጭልጋ ከተማ በሰው ቁመት ሲያንጃብብ አድረዋል።
አብርሃ ደስታ እንደዘገበው

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 25, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.