ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስ – ግርማ ሞገስ

በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።
ስልጠና ክፍል አራት፥ ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስት
ቅዳሜ ታህሳስ 5 ቀን 2006 ዓ.ም. [December 14, 2013]
የስልጠና ክፍል አራት ግብ የሚከተሉትን ማጥናት ነው፥ (1ኛ) ስለ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምንነት እና ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለውጥ የሚያመጣባቸው 3 መንገዶች፣ (2ኛ) በዴሞክራሲ አገሮች የሚደረጉ ምርጫዎች ግባቸው እና ፎርሙላቸው ምን እንደሆነ፣ (3ኛ) አምባገነን መንግስቶች የሚያደርጉዋቸው ምርጫዎች ግባቸው እና ፎርሙላቸው ምን እንደሆነ፣ (4ኛ) አምባገነን መንግስቶች በሚጠራቸው ምርጫዎች ተቃዋሚ የምርጫ ፓርቲዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው እና በመጨረሻ (5ኛ) በህዝብ የተመረጠን መንግስት ከስልጣን ለማውረድ የሚፈጸምን መፈንቅለ-መንግስት እንዴት በሰላማዊ ትግል መከላከል እና ማስወገድ እንደሚቻል ማጥናት። ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 15, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስ – ግርማ ሞገስ

  1. moha

    December 18, 2013 at 8:17 AM

    we don’t like eprdf regiም