ሦስቱ ባዶ ወንበሮች (ኤፍሬም እሸቴ)

(ኤፍሬም እሸቴ/adebabay.com)፦ ወንበር እና ዙፋን ብዙ መገለጫ አለው። ወንበር ሲባል ሁላችን ራሳችንን የምናሳርፍበት ማንኛውም መቀመጫ ማለት መሆኑ እንዳለ ሆኖ “ወንበር” ብዙ አንድምታ እንዳለው እናውቃለን።

ለምሳሌ ፍርድ ቤት ገብተን “የግራ ወንበር፤ የቀኝ ወንበር” ሲባል ብንሰማ ትርጉሙ “የግራ ዳኛ፣ የቀኝ ዳኛ” መሆኑ ይከሰትልናል። ምናልባት ወደ አብነት ት/ቤት (ቆሎ ት/ቤት) ጎራ ብለን “ወንበር ተዘርግቷል፤ ወንበር ታጥፏል” ሲባል ብንሰማ “ትምህርት ተጀምሯል፣ ትምህርቱ ተጠናቋል” ማለት ነው። “እገሌ ወንበር ተከለ” ከተባለ ደግሞ “መምህር ሆነ፣ አንድ የትምህርት ዘረፍ ለማስተማር ጀመረ” ማለት ይሆናል። ሥልጣን ባለበት አካባቢ “እገሌ የእገሌን ወንበር ይፈልጋል” ከተባለ …. ያው … ሥልጣንም ከሆነች፣ ኃላፊነትም ከሆነች … ሊቀማ የተዘጋጀ አለ ማለት ነው።

Read more in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 14, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.