“ሞት እንዳለ ባውቅም፤ መሞት ግን አልፈልግም!” ብላ ነበር ሚካያ በሃይሉ

ድምጻዊት ሚካያ በሃይሉ ከትላንት በስትያ ታህሳስ 16 ቀን ህይወቷ አልፎ፤ የቀብር ስነ ስርአቷ ተፈጽሟል። መልካም ስራዋ ግን ከኛ ጋር አብሮ ይቆያል። እኛም ሚካያን ለማስታወስ ያስችለን ዘንድ፤ ወደ ኋላ ተመልሰን የቀድሞ ፋይላችንን ማገላበጥ ጀመርን። ከሶስት አመት በፊት፤ በሚያዝያ ወር 2002 ዓ.ም. ከሚካያ ጋር አንድ ቃለ ምልልስ ተደርጎ ነበር። ይህንን ቃለ ምልልስ ከአዲስ አበባ ተቀብለን በዚሁ ድረ ገጻችን ኢ.ኤም.ኤፍ ላይ ለህትመት አብቅተነው ነበር። ቃለ ምልልሱን ያደረገችው ከጋዜጠኛ አቤል አለማየሁ ጋር ሲሆን፤ ከሶስት አመታት በፊት ለህትመት ያበቃነውን ጽሁፍ በድጋሚ አቅርበነዋል።
ቃለ ምልልሱን በፒ.ዲ.ኤፍ ያንብቡ። ለማንበብም እዚህ ላይ ይጫኑ። ለማንበብም እዚህ ላይ ይጫኑ።

Mikaya Behailu

Mikaya Behailu

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 26, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to “ሞት እንዳለ ባውቅም፤ መሞት ግን አልፈልግም!” ብላ ነበር ሚካያ በሃይሉ

  1. Pingback: “ሞት እንዳለ ባውቅም፤ መሞት ግን አልፈልግም!” ብላ ነበር ሚካያ በሃይሉ - EthioExplorer.com | EthioExplorer.com