ማርታ ማን ነች – አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድህን?

ሲሳይ አጌና |

የሰሞኑ የሕወሐት ሰዎች አጀንዳ “ማህበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ይህ በ1987 በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ሕወሐት የሥነ ምግባር እና የሞራል መሰረት የሆኑ ዕሴቶችን በማርከስ፣የነቀዘ ትውልድ ለማብቀል ቤተ ዕምነቶቻችንን የነውረኞች እና የሌቦች ዋሻ እንዲሆኑ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነት እና ድጋፍ ተጠናክbል፤በሃጂ መሃመድ አወል ረጃ እና በግራዝማች ሀዲስ መካከል የነበረውን አለመግባባት ተጠቅመው በታላቁ አንዋር መስጊድ ፍጅትን አነገሱ፤የእስልምና ሃይማኖት መሪዎችን ሰብስበው ከርቸሌ ወረወሩ፤እጅ አልሰጥም አሉ በሚል ሽፋን የታወቁ የእስልምና መሪንም ገደሉ፤(ለግዜው ስማቸውን ዘነጋሁት)በዚህ መልክ የእስልምና ምክርቤቱን አዳክመው ምን እንደተከተለ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ይበልጥ ያውቀዋል፤እንኩዋን ለመሪነት በመስጊድ ደጃፍ ሊያልፉ የማይገባቸው የእስልምና ምክርቤቱን ተቆጣጥረው እስከቅርብ ግዜ ድረስ ቆይተዋል፤ ለስሙ ቆብ ደፍተው ቪታራ መኪናቸውን ቦሌ መንገድ ላይ እያሽከረከሩ የሚያደርጉትን ልለፈው፤ዛሬ እኚህ ሰው በይፋ በሙስና ተወንጅለው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከፍተኛ ትግል ስፍራቸውን ለቀዋል፡፡

 … Read full in PDF … አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድህን – ማርታ ማን ነች?

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 29, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.