መድረክ ሳኡዲ ኢምባሲ ፊት ለፊት፤ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርግ ተከለከለ

ኢ.ኤም.ኤፍ – የመድረክ ፓርቲ ዛሬ እሁድ ህዳር 8፣ 2006 ዓ.ም.፤ በሳኡዲ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደረውን ግፍ እና በደል በመቃወም ከሳኡዲ አረቢያ ኢምባሲ ፊት ለፊት ሊያደርግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ አስተዳደር መከልከሉ ታወቀ። የአዲስ አበባ መስተዳደር ለመድረክ በላከው ደብዳቤ ላይ፤ በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ጉባዔዎች እየተካሄዱ በመሆኑ በቂ የፖሊስ ጥበቃ ማድረግ እንደማይችል እና በዚህም ምክንያት ሰላማዊ ሰልፉ እንዲደረግ ያለመፈቀዱን ገልጿል።
medrek
በተመሳሳይ መልኩ ባለፈው አርብ እለት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የወጡት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታስረው፤ ቁጣውን ለመግለጽ የወጣው ህዝብ ደግሞ በፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ የተደረገበት መሆኑ ይታወሳል።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 17, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

7 Responses to መድረክ ሳኡዲ ኢምባሲ ፊት ለፊት፤ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርግ ተከለከለ

 1. Abe

  November 17, 2013 at 11:26 AM

  How long do all Ethiopians and endure being too laid back for this regime?What is left it has not done on us that ashamed and degraded us as citizens and human beings. What do we wait now on after we lost our humanness,dignity,respect and everything of us?

  The moment comes to all Ethiopians to think again and again and to change our strategy of struggle. We have to rise up immediately and remove the regime by any and every means possible.It may demand sacrifice, but no option and better than living in humiliation. All opposition groups should call to the people for the removal of this regime than beginning it in peace meal in the name of peaceful struggle that sustained its life more than 2 decades. No amount of begging and the so called 22-years-old fake “peaceful struggle” will bring a drop of freedom to to the Ethiopian people other than languishing in a day to day growing oppression.
  The media should also resort to support this option and pressure political party leaders to revise their strategy and follow the route that could bring freedom sooner than later.

 2. Abe

  November 17, 2013 at 11:30 AM

  Please EMF don’t delete my comments which I tried to post repeatedly.

 3. Abe

  November 17, 2013 at 11:47 AM

  Opposition groups better to leave the field completely or examine themselves and lead the people to the next step or level of struggle.How long do we wait to see the fruit of the opposition-until the enemy falls and dies it’s own natural death??

 4. andnet berhane

  November 17, 2013 at 6:17 PM

  እባካችሁ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች በተናጠል የምታደርጉት የተቃውሞ ስልፍ:አብዛኛው ዜጋ ቅረታን በማሳደሩ ይህንን ጉዳይ በጥሞና በመየት እኛም ዜጎች በሀገራችው በሕዝባችን እየደረሰ ያለውን ሕገወጥ ጥቃት በገዛ ሃገራችን ሁነን ባደረሱብን ጥቃት የመጮኽና አጸፋውን የመመላስ ይተቃውሞ ሰልፍ በበትረ መንስታችን የተቀመጠው ሕገ አልባ የወያነ አሸባሪ ቡድን በመከላከል በግልጽ አጋርነቱንና ጠላትነቱን ባህዝባችን ላይ ደረገው አረሜናዊ እርምጃ: በጥብቅ እየተቃወምንን አሁንም ለማሳሰብ የምንወደው ሃእራችንን ከአደጋ ለመታደግ የምንችለው ባንድነት ለአንድ ዓላማ መቆም ስንችል ብቻ ነው ይህን ላማድረግ ካልቻልን ወያነ እየፈጸመ ያለው በደልና ሶቆቃ ባለማጤን ቀጥዩ ምን እንድሆነ ለሁለችን የበራ በመሆኑ በቃን ብለን በቆራጥነት ካልተነሳን ሃገራችን የጥፋት አውራ መንገድላይ እንደሆነች የሚያሳይ ምልክት እያየን እንድ ላየን ለማለፍ የማንች;በት በዝምታ እማይታለፍ ግፉ ሞልቶ እየተደፋ በመሆኑ ለአንዴም ለመጨረሻ ይህን ያልሰለጠነ ተግባሩን ለማገድ የሚያስችል መዋቅራዊ ለውትና ጥምረት እንድታደጉ እንጠይቃልን::

 5. menbi

  November 17, 2013 at 6:38 PM

  I feel like there is no way for peace full struggle.
  so let us stand we all for change.

 6. much

  November 18, 2013 at 9:38 AM

  እስከ መቸ የወያኔን ፈቃድ እየጠየቃችሁ እንደምትኖሩ አላውቅም ይሄ ደግሞ መንግስት ሳይሆን የተደራጀ ማፍያ ነው። ከማፍያ ምን እንደምትጠብቁ አይገባኝም። ሁልጊዜ ብልመና ነጻነት ብልመና አይገኝም። አንድ በመሆን መታገል ብቻ ነው መፍትሄው።

 7. PEACE

  November 19, 2013 at 1:09 PM

  Ethiopia voice heared all over the world except where they are killed(Sadi arabia and where they come from,their own mother land(Ethiopia).What a shame!