መኢአድ ዋልታን አወገዘ

KAEUP logo[PDF] የገዢዉ ፓርቲ ንብረት የሆነዉ ዋልታ የኢንፎርሜሽን ማዕከል ከ1997 ምርጫ በፊትም ሆነ በኋላ አድሎአዊና ለገዢዉ ፓርቲ የወገነ ተግባር ይፈጽም ስለነበር ከዚያን ግዤ ጀምሮ ከፓርቲያችን ጋር ምንም አይነት ግኑኙነት ሳይኖረዉ ቆይቷል። ሆኖም ነሐሴ 22 ቀን 2001 ዓ.ም የፓርቲዉን ፕሬዘደንት… መኢአድ በዚህ መግለጫው ዋልታ የሚባለው የወያኔ የመረጃ አውታር ከኢንጅነር ሃይሉ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ አዛብቶ ማቅረቡን ጠቅሷል:: ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 2, 2009. Filed under NEWS. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.