መንግስት የቱን ሕዝብ ነው ሊያታልል የሚሞክረው? (ከድምጻችን ይሰማ)

ከመንግስት ከፍተኛ የሚዲያ ዘመቻ ጀርባ ያለው ድብቅ አላማ ምንድን ነው?

ከሳምንት በፊት የተገደሉትና ምንም አይነት የአስከሬን ምርመራ (Autopsy) ሳደረግባቸው በችኮላ እንዲቀበሩ የተደረጉትን የሼኽ ኑሩን ግድያ መንግስት ባሰበው መልኩ ፖለቲካው ጥቅም ሊያፍስበት በመጣር ላይ ይገኛል፡፡ ይህን ለማሳካት እንዲቻለውም የተለመደውን ስልት በመጠቀም በደሴና አካባቢው በሚገኙ ከተሞች የግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት በሚዲያዎች የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ያደረገ ሲሆን፣ በመንግስት ብዙሀን መገናኛዎች በተለይም በኢቴቪና በአዲስ ዘመን ከፍተኛ የማራገብ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ መንግስት በተጨማሪም በሚኒስቴር መስሪያቤቶች እንዲሁም በፓርቲ ደረጃ ትናንት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መንግስት በዚሁ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻው በመቀጠል ሼኽ ኑሩአዊ ሀረከት ድራማን በዜናና በሌላ የፕሮግራም ፎርማት ለማቅረብ የሚረዳውን ቀረጻ አካሄዷል፡፡ ይህ ድራማም ተቀናብሮ ዛሬ ምሽት ወይም ከሰሞኑ ለማታለያነት ለሕዝብ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

(ቀሪውን በPDFለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Demetsachen yesema

Demetsachen yesema

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to መንግስት የቱን ሕዝብ ነው ሊያታልል የሚሞክረው? (ከድምጻችን ይሰማ)

  1. mohammed abdu

    July 13, 2013 at 6:58 AM

    Alah howoy ethiopiain selam adrigat