መነገር ያለበት ቁጥር 6 ‘ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል’ በልጅግ ዓሊ

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን 5 ሰዎችን ገድለው 15 አቁስለዋል። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ሃያ አመት መታሰቢያ ዝግጅት በቅርብ በጀርመን ውስጥ ተከታትየው ነበር። ይህ ድርጊት በዓለም ላይ ባስነሳው ተቃውሞና የጀርመን የስደተኛ ሕግ በመቀየሩ ምክንያት የስደተኛው ቁጥር በመቀነሱ በውጭ ሰዎች ላይ ይደርስ የነበረው አደጋ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል ባንልም ቀንሷል። ዛሬ እነዚህ ይህንን ወንጀል የፈጸሙ 4 ወጣቶች ከ10 ዓመት እስር በኋላ ነጻ ወጥተዋል። የተገደሉት እናትና አያት የሆኑት ባልቴት ባደረጉት ንግግር በሰላም አብሮ መኖር ጥቅሙን ካስረዱ በኋላ <<እኛም እናንተም እዚሁ ነን>> በሚል ንግግራቸውን ቋጭተዋል። Read more in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 8, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.