መነበብ የሚገባው! የሙስና ነገር (ክፍል ሁለት) – በዳዊት ከበደ ወየሳ

እውነት የማይመስሉ ግን እውነት የሆኑ የሙስና ታሪኮች – በኢትዮጵያ!

አሁን Adam Zyglis Cartoonበኢትዮጵያ አቆጣጠር ወደ 2006 ተሻግረናል። ከአመት ወደ አመት ስንሸጋገር ደግሞ ያለፈውን አመት የሙስና ነገር በገደምዳሜ ዳሰስ አድርገን ብናልፍ ክፋት የለውም። በመሆኑም የስራ ባልደረባዬ ክንፉ አሰፋ “ክፍል አንድ” ብሎ በጀመረው የሙስና ጉዳይ… “ክፍል ሁለት” ብዬ እኔ ቀጠልኩበት፤ አንብቡት።

የጉምሩክ ከፍተኛ ሃላፊዎች ሲታሰሩ፤ በየፊናው የነበሩ ጉምቱ ባለስልጣናት መደንገጣቸው አልቀረም። “እገሌስ መቼ ነው የሚታሰረው ወይም የምትታሰረው?” የሚለው ሹክሹክታም ከቢሮ አልፎ በአደባባይ የህዝቡ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። በዚያኑ ሰሞን ከኢትዮጵያ የመጣ አንድ ዘመዴ ጋር ቁጭ ብለውን ስናወራ፤ “ገብረዋህድ የሚባለውንስ እንኳንም አሰሩት።” አለኝ።

“ምነው?” አልኩት።

Read full story in PDF 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 11, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to መነበብ የሚገባው! የሙስና ነገር (ክፍል ሁለት) – በዳዊት ከበደ ወየሳ

 1. Aregash

  September 12, 2013 at 8:38 AM

  ውድ ዻዊት,

  ብድፍንው ትገርማለህ ክይት ግለጎልክው ይህንን ህሉ መረጃ? በታም ወድጀዋለሁ ተባረክ በማጋለትህ ከትል.
  መረጀ በተገብው መተን ባለማግእነቱ ነው ዬእይቶቢአ ህዝብ በገዛ አገሩና ነብረቱ በአውረዎች ኢየተችፈችፈ ያለው. ከዝህ በልይ ነገር ቢአበዙት በአህያ አይችናም ኢንደተባለው ነው.
  ውድ የኢትዮፕያ ለጅ በርታ እላለሁ.
  እግዘር ዪተቢክህ.
  አረጋስ