መሪዎቻንን የት አሉ? መነገር ያለበት ቁጥር አምስት (በልጅግ ዓሊ)

ጀርመን ፍራንክፈርት በታማኝ በየነ ስብሰባ ታምሳ ከረመች። ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደገና ብዙ የፍራንክፈርት አካባባቢ ነዋሪዎች ተገናኝን። አልፎም ተርፎም ችግራችንን ተወያየን። በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጁት ለወ/ሮ አሳየሽኝና ለአቶ ጥላሁን ምስጋናየን በግሌ አቀርባለሁ።

 ብዙ ተናጋሪዎች ፣ ብዙ ምርጥ ዝግጅቶች ስለነበሩ በደስታ ስንከታተል ቆየን። በመጨረሻም ታማኝ ንግግሩን ጀመረ። እኔ ማነኝ? በሚል ነበር የጀመረው። ራሱን ዝቅ አድርጎ ሃገራችን የመሪ እጦትን እንደደረሰባት አስረዳን። እሱ ስለመሪ እጦት ሲያስረዳን እኔ በሃሳብ ፍራንክፈረት ያስተናገደቻቸውን <<መሪዎቻችን>> አስባቸው ነበር። የመጀመሪው ስብሰባ የኢንጅነር ኃይሉ ሻውል ነበር። ከዛ በኋላ ብዙ ስብሰባዎች አድርገናል።  ከብዙ አድካሚ ጉዞ በኋላ ነው ዛሬ በታናሽ ወንድም ታማኝ ስብሰባ ላይ የተገኘነው። Read full story Meneger yalebet 5

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 13, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to መሪዎቻንን የት አሉ? መነገር ያለበት ቁጥር አምስት (በልጅግ ዓሊ)

 1. betty

  March 13, 2013 at 8:20 AM

  bejilg,
  You are simply worthless….regardless everyone knows that hailu shawel and lidetu are responsible for the destruction of kinijit, irrespective of how many blankets people are trying to cover, and your defense is not diffrent from the weyane evil and stone head supporters trying to cover the crimes that was committed by zenawi and entire tplf….stop acting like a freaking idiot dog, instead simply just do your own assignment to support the struggle rather than keep pointing out your stinkcy fingers on others

 2. ዳመራው

  March 13, 2013 at 9:52 AM

  በትትይ, እንደዚህ አይነት መልስ መመለስህ በመሰረቱ ያሳዝናል. ሰው እንደት ከስህተቱ መማር አይችልም. ኣንተ ኢንደዚህ አይነት ቆሣሳ ቃል መተከምህ እራሱ አጸያፊ ነው; ተመከር ….ቤልጂግ አሊ ሚንም አልተሳሳተም የሃሳቡን የልቡን ምሬት ነው የጻፈው.

 3. Abiy Ethiopiawi+Segawi/wemenfesawi+አቢይ+ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  March 13, 2013 at 4:26 PM

  ከበልጅግ አሊ ጋር ከመሠረታዊው መሪ ጥያቄው”እንምራችሁ ከእኛ ጋር በመደዳው ግቡ” ሲሉን የነበሩት ድራሻቸው የት ጠፋ?በሚለው አሳፋሪ መጠይቅ ጋር እስማማለሁ::ዕውነት የት ጠፉ?ዶክተር ብርሃኑ ነጋ’ስ ከትግል አጋሮቹ ጋር ወደ ሕቡዕ የትግል መስክ ከመውጣቱ በፊት “ጦሴን ጥምቡሳቴን…”ብሎ አንዴ ኤሮፕ ሌላ ጊዜ አሜሪካ ሲዟዟርና ዓላማና ግቡን ለሕዝቡ ሲያስረዳ ሰንብቶ ወደ ተግባር መሰማራቱን አስቀድሞ ነግሮናል:: ለዚህም ነው ሰዎች”በግንቦት7″እየተጠረጠሩ አሁንም ድረስ በጉጅሌው ቡድን የሚታሰሩት::
  ሌሎቹ ግን ድምጻቸውን አጥፍተው ልባቸውን ቆልፈው በቆረጠ ተስፋ ተሽመድምደዋል::
  ለዚህም ነው አንዳንድ የምርጫን ወቅት የሚጠብቁ ተቃዋሚዎች በስደተኞች ላይ እየተቹ “አንድ ዶላር ከፍለው ታገሉ ይሉናል”ብለው የሚሳለቁትና የታማኝ በየነ ጥንካሬ ከጠላቶቻችን ይልቅ ወዳጆቻችንን በጣም የሚያስፈራቸው::እናም ዋናው ምክንያት በቤልጂግ አሊ እንደተገለጸው የጥንካሬአቸውን ባዶነት ሊዋሹ በማይችሉበት መንገድ ታማኝ በየነ ፍንትው አድርጎ ስላጋለጣቸው ነው::ታማኝ በየነ የነፍስ-ወከፍ”ያገባኛል” የሚለውንም ኢትዮጵያዊነት በያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልቦና ውስጥ አስርጿል::
  ይልቅ እያንዳንዳችን በየልቦናችን ውስጥ ፍሬዋን ካልዘራናት ጉጅሌው ተቀምጦ አያይም::ጀሌዎቹን የገንዘብ ፍርፋሪ እየሰጠ ይበትናል እናም ይቆምራል:-የማፍረሻ ዓይነቶቹን መርጦ(ሕግን:ወንጀልን:ጥቅምን:ሥልጣንን:ገንዘብን ወዘተ)ይጠቀማል::
  መፍትሔው ምንድነው???የምገልጸው መድኅኒት በስደት ላይ ላለነው ነው::
  በአጭሩ የትም አገር ያሉ የጉጅሌ ኤምባሲዎች እንዳይሰሩ ማዘጋት ነው::እንዼት?ለመነጋገር ሶስት ጉባኤዎች ማዘጋጀት ብቻ ነው::
  በልጂግ አሊ ብዕርህ አይጥፋ::