መለስ በሙንሽን ታላቅ ጠቃውሞ ገጠማቸው

የኢትዮጵያው አንባገነን መሪ መለስ ዜናዊ በሙኒክ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ በትላንትናው እለት (5 ፌብሩዋሪ) ወደ ጀርመን መምጣታቸውን በመቃወም ቁጥራቸው ከሺ በላይ የሚሆኑ አኢትይኦጵያውያን ጠቃውሟቸውን አሰምተዋል:: በጀርመንና አኦስትሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአቶ መለስን ግብዣ በመቃወም ያደረጉትን ተቃውሞ በምስል ይመልከቱ::

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 6, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.