ሎሚ መፅሔት ቁጥር 65… ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዘገባዎችች – ከኢትዮጵያ!

ሎሚ መፅሔት ቁጥር 65…
-በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም “ለትልቁ ዓላማ?”
– “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት”እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ!
-አቶ ድሪባ ኩማ በመስተዳደሩ ያለውን የሙስና አሠራር የማስቆም አቅም አላቸው?
-ፕሬዚዳንት ግርማ ስጋና ቺቫዝ ውስኪ ከአርበኞች ማሕበር ይገዛላቸው እንደነበር ያውቃሉ?
-የረመዳን ፆም
-“በማግባባት ወይም በኢንተርፖል” ኤርምያስ አመልጋ እንዲመጡ ሊጠየቅ ነው
-ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋን ምን ነካብን?
-“ሠልፍ” ከሰላማዊ የትግል ስልቶች አንዱ እንጂ ብቸኛው አይደለም!
-“አቶ ግርማ ሰይፉ ታሪክ ሳያውቅ ለዘለፋ የቸኮለ ሆኖ ነው ያገኘሁት” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
-“ድርጅታዊ ምዝበራ”ኢትዮጵያ በዓለም ያላትን ደረጃ በመረጃ የሚያሳየው አዲስ መጽሐፍ ምን ይላል?
– “የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ መጣል ይገባዋል”
-ዶ/ር ነጋሶ መድረክን ወደ ውህደት መግፋት እንደማይገባ ደብዳቤ ጻፉ… እና ሌሎችም
ሙሉውን መጽሄት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
lomi65

Lomi 65

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 9, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.