ልደቱ አያሌው ከሎሚ ጋዜጣ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ

የእስክንድር ነጋ ጋዜጣ ቅንጅትን ወደተሳሳተ አቅጣጫ ገፍቷልአቶ ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጎልተው መውጣት የጀመሩት 1990ዎቹ ሲሆን፣ ከምርጫ 97 ዋዜማ አንስቶ አነጋጋሪነታቸው በእጅጉ ጨምሯል፡፡ ከሁለት ዓመት የእንግሊዝ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሱት አቶ ልደቱ አያሌው ጋ፣ የሎሚ መፅሔት አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው አሰናድቶታል፡–  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Lidetu Ayalew

Lidetu Ayalew

ጥያቄውን ለመመለስ ያነሳኸው ጉዳይ ሲባል እሰማለሁ፤ ቅንጅትን ልደቱ አፈረሰው ይባላል፡፡ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች አንዳች ተጨባጭ መረጃ የላቸውም፡፡ እኔ አንድ ግለሰብ ነኝ፡፡ ቅንጅት የአራት ፓርቲዎች ውህደት ወይም ጥምረት ነው፡፡ አንድ ግለሰብ ቅንጅትን ባሻው ጊዜ፣ በራሱ ፍላጐትና እምነት ተነስቶ የሚያፈርስ ከሆነ ምን ዓይነት ቅንጅት ነበር?… የአራት ድርጅቶች ሕብረት አልነበረም ማለት ነው፡፡ እኔ ስፈልግ የማፈርሰው ከሆነ ደግሞ ራሴ ብቻዬን ቅንጅት ነበርኩ ማለት ነው፡፡

….

ቅንጅትን በማፍረስ ረገድ ሚና ካለኝ እኔ ከቅንጅት ተለየሁ አይደል?… የቅንጅት አመራሮች እስር ቤት ገቡ፤ ከሁለት አመት የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ወጥተው አንድ ላይ መስራት ጀመሩ፡፡ ችግሩ እኔ ከሆንኩ እኔ በሌለሁበት ቅንጅት ጠንካራ ሆኖ መቀጠል ነበረበት፡፡ ግን ቀጠለ?… የቅንጅት አመራሮች ከእስር ቤት ከወጡ በኋላ አብረው መስራት ቢጀምሩም ወደ ስምንትና ዘጠኝ ቦታ ከመከፋፈል አልዳኑም፡፡ ስለዚህ ቅንጅትን ያፈረሰው ልደቱ አልነበረም፤ የማፍረስ አቅምም አልነበረውም፡፡ ቅንጅት የፈረሰው በራሱ ውስጣዊ ድክመት ነው፡፡ እኛ ፓርላማ እንግባ ነው ያልነው፡፡ አዲስ አበባን ያኔ ተቀብለን ይዘን ቢሆን ኖሮ አሁን ያለው የትግል ሁኔታ በጣም የተለየ ይሆን ነበር፡፡

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ልደቱ አያሌው ከሎሚ ጋዜጣ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ

 1. አቢይ ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  November 5, 2013 at 11:58 AM

  ***ክህደቱ አያሌው፤ሞትክን ሕዝቡ ይየው።።***

  ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ

  ክህደቱ አያሌው፤
  የአጋዚ ጀሌው፤
  በቁስሉ እየሰደድክ እንዳሰቃየኸው፤
  በደም ስትታጠብ ሞትክን ሕዝቡ ይየው።
  ያ!!!ቀን የመጣ ዕለት፤
  ሞትህ ይሁን ሁለት።
  ከርፋልን በቁምህ
  ያ፦ሞት፥እስኪስምህ።
  በድብቅ እንዳንተ
  ስንት አለ የሞተ፥፥
  የሚገማ የቀረና፤
  ላይ ላዩን የሚሸት ውስጡን የጎረና፥፥
  አሉ የታወቁ፤
  ውስጥ የተደበቁ፥፥
  ላይ ላዩን ሲታዩ፤
  ገጣጣ የሚ ያሳዩ፥፥
  አቦሬ አፋቸውን፤
  ከፍተው የማይዘጉ፤
  እንደው ስላዜሙ ገዳይ የተጠጉ፥፥
  ጊዜ የሚጠብቁ፤
  የሚ-ጨ-ፈለቁ፥፥
  አሉ‘ሚታወቁ፤
  ሕዝብን የሰረቁ፥፥
  ክህደቱ አያሌው፤
  የአጋዚ ጀሌው፤
  ያ!!!ቀን የመጣ ዕለት፤
  ሞትህ ይሁን ሁለት።
  እናም፤
  ልቦናህ አይፀናም፥፥
  እስከዚያው ጊዜ ግን፤
  በቁምህ መሞትክን:-
  በሕዝብ ደም ከርፍተህ፤
  የግፍ ደምክን ተፍተህ፤
  በሕዝብ የምትጨክን፥
  በፖለቲካ ሥም ሕሊናን መሸጥክን፤
  አየነው ሰማነው፤
  ደም የተቀባ ነው፥፥
  ሰዉ በሹክሹክታ፤
  ያወራል በሐሜታ፥፥
  እንዳንተ ያልሰጉ:-
  ከሕዝብ የመሸጉ፤
  ልብን የሸሸጉ:-
  ጥርስን እያሳዩ በጩቤ የሚወጉ፤
  ሞልተዋል የገሙ፤
  ሕዝብን የሚያደሙ፥፥
  ሕዝቡ እንዲሰማልኝ፤
  ሌላም አናፋልኝ፥፥
  ክህደቱ አያሌው፤
  የአጋዚ ጀሌው፤
  ያ!!!ቀን የመጣ ዕለት፤
  ሞትህ ይሁን ሁለት።
  ሁለቱም አሟሟት፣የደም ዕዳ ይክፈሉ፤
  ወገብህን ቆርጠው፣ሕዝቦች ይካፈሉ።
  አንዱን በቁም ከሞትክ፣ዓመታት ቆጥረሃል፤
  በሕዝብ መሰቀሉ ገና ይቀርሃል።
  እስከዚያው የግፍ ቀን፣አንተ በፈፀምከው፤
  ስንቱ በቁም ሞተ፣ሞትክን እያወቅከው።
  ቀና የሚመስሉ፤ልብ እያባበሉ፤
  ሕዝብ የሚያስገድሉ፤ከሓዲዎች አሉ።
  ክህደቱ አያሌው፤
  የአጋዚ ጀሌው፤
  በቁስሉ እየሰደድክ እንዳሰቃየኸው፤
  በደም ስትታጠብ ሞትክን ሕዝቡ ይየው።
  ያ!!!ቀን የመጣ ዕለት፤
  ሞትህ ይሁን ሁለት።

 2. Helen

  November 7, 2013 at 12:38 AM

  የስልጣን ጥመኛው ብርሃኑ ነጋ ይመስለኛል:: ልደቱ ስህተቶች ሊፈጽም ይችላል ግን የሚወራበት አብዛኛው እንዲጠላ ለማድረግ ፈጠራ ይመስለኛል::