ለግራዚያኒ ሃውልት መቆሙን የሚቃወም ታላቅ ትዕይንተ-ሕዝብ በዲሲ ተጠራ

ለጦር ወንጀለኛው ሮዶልፎ ግራዚያኒ ሃውልት መቆሙን የሚቃወም ታላቅ አለማቀፋዊ ትዕይንተ-ሕዝብ በዲሲ ተጠራ

እ.አ.አ. በ1930ዎቹ ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንጹሃን ወገኖቻችን ላይ  አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ለፈጸመው ሮዶልፎ ግራዚያኒ የመታሰሰቢያ ቤተመዘክርና የመናፈሻ ቦታ መሰየሙን የሚቃወም ዓለም ኣቀፍ ሰልፍ ተጠርቷል።

ግራዚያኒ በዓለም አቀፍ ስምምነት የተከለከሉና የተወገዙ የመርዝ ጋዝና ፈሳሽ በኢትዮጵያውያን ላይ ከአውሮፕላን ላይ በማዝነብ ሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያን ላይ የጅምላ እልቂት ፈጽሟል። ግራዚያኒ ከዚህም በተጨማሪ ሊቢያ ውስጥም ከፍተኛ እልቂት እ.አ.አ. በ1920ዎችም ውስጥ ፈጽሟል። በዚህም መሠረት ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኋላ ለፈጸማቸው የጦር ወንጀሎች 19 ዓመት እስር ተበይኖበት እንደነበር ይታወቃል።   Read full –  World wide demonstration-Amharic-NY.

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 12, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.