ለኢድ በዓል የወጣ የተቃውሞ ዝርዝር

የኢድን በዓል ምክንያት በማድረግ ሊነሳ ይሚችለውን ተቃውሞ በመስጋት ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በተጠንቀቅ ላይ ናቸው። ከኢትዮጵያ የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው በአሉ እሁድ ይከናወናል። እሁድ ከጠዋት ጀምሮ በስቴድየም ውስጥ እና ከዚያ ውጪ ሙስሊሞች በአሉን በሰላት ያከብራሉ። ሆኖም ይህ ሰላት በሚደረግበት ወቅት ተቃውሞን በድምጽ እና በተግባር እንዴት ማከናወን እንደሚገባ መመሪያ ወጥቷል። ይህ መመሪያ ለመላው ሙስሊም የተሰራጨ ሲሆን፤ EMF ይህንኑ ከአዲስ አበባ ያገኘውን በራሪ ወረቀት ከዚህ ቀጥሎ አትሞታል።

Protest

Protest flyer on Eid

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 18, 2012. Filed under NEWS. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.