ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደጋ ላይ ነች፤ አድኑኝ ትላለች

የዘመናት ታሪክ ባለቤትና ከትውልድ ወደ ትውልድ በመተላለፍ፤ ወደፊትም ለዘለዓለም የምትኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ የክርስቶስ ማደሪያ የምትባለው ዛሬ ኖሮ ነገ ለማይኖረው አምባ ገነንና ዘረኛ አገዛዝ መሣሪያ ሳትሆን ከተበደለውና መብትና ነጻነቱን ከተገፈፈው የኢዮጵያ ሕዝብ ጎን መቆም የቻለች እንደሁ ብቻ ነው።

ላለፉት 21  ዓመታት ይህንን እውነተኛ ክርስቲያናዊ ሥራ ተግባራዊ በማድረግ ከወያኔ ተጽዕኖ ነጻ በመሆን በዓለም ሁሉ ተዘርቶ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ መኩሪያና መመኪያ ተበለው ከሚጠቀሱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አንዷ ነች።

Read full story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 26, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደጋ ላይ ነች፤ አድኑኝ ትላለች

 1. Abiy Ethiopiawi Segawi/wemenfesawi አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  December 26, 2012 at 8:52 PM

  ይህችን የወያኔ ግለ፡ሰብ የማያውቅ ካለ ያወጣችውንና የጻፈችውን ልሳን ሳይሆን የወያኔን ዓምድ በማየት ብቻ ማንነቷ ለማወቅ መሠረት ያስጥላል፡፡የኣዞ ዕንባዋን ያፈሰሰች በማስመሰልና የጅራፍ ጩኸቷን በማሰማት ተቆርቋሪ መስላ ኣባ ግርማ ከበደንም ሆነ መሪጌታ አለማየሁ ደስታን ወያኔ አደረገቻቸው????ለማያውቅሽ እትዬ ፀደይ ጌታቸው የበግ ለምድሽን አውልቀሽ ሠይጣናዊ ገጽሽን ሕዝብ እንዲያውቅሽ የመረረ ትግል ከማድረግ ወደ ኋላ አንልም፡፡እነዚህን አባቶች ከመጥራት ዕውነቱን ለማወቅ በሃቁ ላይ እንናገር፡፡
  ፩ ቤተክርስቲያናችን አይሸጥም ያሉ ናቸው፡፡
  ፪ ኣቶ ገብረ መድህን ብፁዕነትን ዘርፈው ለሃያ ዓመታት ሲንሰራፉ የዲያብሎስ ሥማቸውን በቅዳሴ ኣንጠራም ያሉ፡፡
  ፫ ኣጋዚን ሲታገሉ ለወደቁ ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ኣገልግሎት የሰጡ የዋልድባንም ግፍ ኣብረው የተጎነጩ
  ፬ የስደተኞች እና የችግረኞች መጠለያ ናቸው፡፡ይህ ሁሉ የተፈጸመው በነዚሁ አባቶች ጠንካራ አስተዳደር ነው፡፡እናስ?????
  የግለሰቦቹን ጥንካሬ የተረዱት እነ ወ/ሮ ፀደይ ጌታቸው እና አብረዋቸው በቤተ-ክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ ዘወትር እሁድ እሁድ እየመጡ ጡንቻቸውን የሚያሳዩት ቤተክርስቲያኒቱን ፍጹም አዋርደው እንደተራ አዳራሽ ይበጠብጣሉ::በነገራችን ላይ ይህ አደጋ ያንዣበበው በሎንዶን የተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን በጀርመን በአሜሪካ በብዙ የኤሮፕ ከተሞች ጭምር በመሆኑ በኢትዮጵያውያን ላይ የመጣ የጉጅሌው ተልእኮ መሆኑን በደንብ ጠንቅቀን እናውቃለን:-ለዚህም ነው ሐቁን ለማጋት በሰዎቹ ላይ ከመነጋገር በጉዳዮቹ ላይ የምናነጣጥረው::ሞሽን ፈልጊ ወ/ሮ ፀደይ በኢሐፓ ሥም መነገድ አክትሟል::
  ለማንኛውም እግዚአብሔር መለካሙን ያሳይሽ ዘንድ እንጸልይልሻለን::

 2. ribka81@yahoo.co.uk

  December 31, 2012 at 6:58 PM

  አስተያየት የሰጠውን ስው እግዚአብሔር ይባርከው።
  እውነት ትብሏል!!!!
  ጩኽቴን ቀሙኝ። አባ ግርማ ገንዝብ አላስበላም እምቢየው ስላሉ ነው? ይሔ ሁላ ውርጅብኝ።
  እግዚአብሔር እውነቱን ገና ያወጣል። ማን ነው አደጋ ላይ የጣላት? ሁለት ግለሰቦች የቤተ ክርስቲያኗን ሙሉ ስም ወስደው በስማቸው እና በመኖሪያ አድራሻቸው በ ካምታኒ ሃውስ ርእሰ አድባራት ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በለንደን ሃላፊነቱ የተወሰነ ግል ኩባንያ ብለው በ ማስመዝገባችው ነው?
  ወይስ የንግድ ቦታ ሊሆን አይችልም በማልት እየተሟገቱ ያሉትን አባ ግርማ ከበደ መሪጌታ አለማየሁ እና መሰል ወንድሞቻቸው እና ልጆቻቸው ናቸው፧፧?
  የቆምን ቢመስለን እንጠንቀቅ እንዳንወድቅ!!!!

 3. mane tegbosh

  December 31, 2012 at 7:27 PM

  እረ ጉድ ታሪክን አና ማንነትን የሚያጎድፍ ጽሁፍ ለምን መጻፍ አስፈለገ?
  ማንነታቸው ያልታውቁ ግለሰቦች እነማን ናቸው? ቤተክርስትያን የሁሉ ናት አይደል እንዴ? የግንቦት ሰባት ወይም የ ኢሀዴግ አይደለችም። የ ኢትዮጵያን ነች እንጂ!!
  አንኳን ኢትዮጵያዊ የሌላም ዜጋ ቢመጣ ለምን ልትሉ ነው? ማፈሪያዎች. ለምትጽፉት ጽሁፍ እንኳን ማመዛዝኛ ኣይምሮአችሁን ያጣችሁ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!!

 4. Abiy Ethiopiawi+Segawi/wemenfesawi+አቢይ+ኢትዮጵያዊ+ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ

  January 1, 2013 at 4:48 AM

  ወዳጄ ፍሬሠናይ ከበደ:-“ሰነፍ በዕቃ ያመካኛል፤” አሉ ፦አስተዋዮች።እስኪ በዕቃዎች ወይም በሰዎች ላይ መነጋገር አቁመን በተግባሮቻችን ላይ አይናችንን እና ልቦናችንን እንክፈት።አጋዚያን እንደናዚዎች የሚለቀሙበት፥ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እሩቅ አይደለም ምን ቢከናነቡ ግንባራቸውና እጃቸው ላይ ያለው የወገኖቻችን ደም አይደርቅም::እናም ሐቁን ይጋቱት፦ጉጂሌዎች የሰው ደም እየጠጡ ያደጉ አጋንቶች እና ጡት ነካሾች መሆናቸውን የማያውቅ ኢትዮጵያ አለ ቢባል ቢያንስ የሃያ ኣንድ አመታት ድንጋይ ሰው ብቻ ነው።ይህ የትግራይ ጉጅሌ የራሱን ደም ለመጠጣት በተላሎች እየተንፈራገጠ ይገኛል።ወዳጄ ፍሬሠናይ ከበደ ይህንን አያጣውም ብዬ አምናለሁ።ቁምነገሩ ያለው ፍርፋሪ የሚቃርሙት ባንዳዎች ላይ ሳይሆን እኛ የቆምንለት የተግባር ውጤት ላይ አንድ ስለመሆኑ ጉዳይ ነውና ደጋግሞ ተብሏል።እነዚያ የወዳጅ ጠላቶችማ በአባይ ግድብ ተከናንበው ወደየኣዳራሾቹ አሾክከው ሲገቡ አየናቸውና ባደባባይ ተጋለጡ፤ አጠገባችንም እንደሆኑ አወቅን። እናም ወቅቱ የወዳጅና የጠላት ሳይሆን የተግባር በመሆኑ የወዳጅ-ጠላት ባንዳዎች ላይ እየተፋን ቢያንስ ጠጠር የሚወረውሩ ናቸውና የሚያስፈልጉን በመረጃዎች ላይ ብቻ ወደ ተግባሩ እናተኩር።በአስተያየቴም ላይ ውሸት የለውም ያደባባይ ሚሥጥር ነው።ወይዘሮዋ ከየት እንዳመጡት አራቱ መረጃዎቼ ብቻ በቂዎች ናቸው፥ይመርምሩት።ደህና ይሰንብቱልኝ