ለነፃነት እንሩጥ በሚል መሪ ቃል የሴቶች የተቃዉሞ ድምፅ (ቪዲዮ – ሰማያዊ ፓርቲ)

ለነፃነት እንሩጥ በሚል መሪ ቃል የሰማያዊ ፓርቲ ሴቶች እና በሩጫው ላይ የተሳተፉ ሯጮች ያሰሙት የነበረው የተቃዉሞ ድምፅ እና ምስል በጥራት የሚያሳይ ቪዲዮ!
እዚህ ላይ ከሚታዩት ሴቶች ከፊሎቹ እስካሁን እንደታሰሩ ናቸው፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ፌስ ቡክ ላይ የተቀመጠውን ቪድዮ ይመልከቱ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 9, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ለነፃነት እንሩጥ በሚል መሪ ቃል የሴቶች የተቃዉሞ ድምፅ (ቪዲዮ – ሰማያዊ ፓርቲ)

  1. በለው!

    March 10, 2014 at 12:51 AM

    “ቀኑ የሴቶች ነው!የመናገር፣ የመፃፍ፣ የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብታቸውን መግለጫ ቀን ነው። የቤት እመቤትነትና በመሀበር ታቅፎ መንቆፍቆፍ መቆም አለበት። የሴቶች ቀን ይከበር ሲባል ብልጣብልጦች ካኒቴራ፣ቲሸርት፣ ሻርብና የአንገት ልብስና አባባ እየሸቀሉ ይክበሩ ማለት አይደለም። ሴቶችን እኛ በእኛ የተፈጠራችሁ ያልነበራችሁ እኛ ብቻ ስንኖር የምትኖሩ እያሉም ሊያላግጡባቸው አይገባም…!የሴቶችም የድምጽ ጥያቄ ይሰማ…ምላሽም ያግኝ ጠፋ የተባለው ታሪክ ተዳፍኖ ከሆነ ሴቶች ብልሃተኞች ናቸውና…የኢህአዴግ ብልቱን ቢጠነቀቅ ይገባዋል እንላላን..የቆጡን አወረድ ብላ ብብቷ ታየ እንዳይሆን አንቺ ኢህአዴግ(ኮመዲ) ሆይ፣ ዋ የመጣሁ እንደሆን አለ….በቸር ይግጠመን ወይ ፍረድ ወይ ውረድ በለው!